ለአዳዲስ አማኞች የሚሰጥ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት
1ኛ ) እግዚአብሔር ይወደናል
2ኛ ) እግዚአብሔር ለሕይወታችን አስደናቂ የሆነ እቅድ አዘጋጅቶአል
3ኛ ) ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው
4ኛ ) ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ስለ ሰው ኃጢአት ብሎ የሰጠው ስጦታ ነው
5ኛ ) ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛችንና ጌታችን አድርገን መቀበል አለብን
6ኛ ) የእምነት ጉዳይ
የተወደዳችሁ ወገኖች እነዚህ በተራ ቁጥር የዘረዘርኩዋቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ሲሆኑ በመቀጠልም ዝርዝር ሃሳባቸውን እንደሚከተለው እንመለከታቸዋለን
1ኛ ) እግዚአብሔር ይወደናል
ሀ) አንደኛው የእግዚአብሔር መውደድ ኢየሱስ ለሳምራዊትዋ ሴት ያሳየው ፍቅር ነው ዮሐንስ ወንጌል 4 ፥ 4 _ 14
ለ) ሁለተኛው መውደድ በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለኃጢአተኞች ሰዎች የገለጸው ፍቅር ነው ኢሳይያስ 1 ፥ 18 _ 20
2ኛ ) እግዚአብሔር ለሕይወታችን አስደናቂ የሆነ እቅድ አዘጋጅቶአል
ሀ) እቅዶቹ እኛን የሚጠቅሙ ናቸው ኤርምያስ 29 ፥ 21
የእግዚአብሔር ፍቅር የዘላለም ሕይወት
ለ) እርሱ ለእኛ ያዘጋጀልን የደስታ ሕይወት ነው
የእግዚአብሔር ፍርድ
የመንፈስ ፍሬ ግን _ _ _ _ _ _ _ ደስታ _ _ _ _ _ ገላትያ 5 ፥ 22
ሐ ) ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የተትረፈረፈ የሕይወት ምንጭ ነው ዮሐንስ ወንጌል 4 ፥ 13 እና 14
No comments:
Post a Comment