የእምነት ጉዳይ Part Three
የእምነት ጉዳይ Part Three
6ኛ ) የእምነት ጉዳይ
ሀ) እምነት በብሉይ ኪዳን ውስጥ
* እምነት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል
( ዕብራውያን 11 ፥ 6 )
* ጻድቅ በእምነት ይኖራል ( ገላትያ 2 ፥ 16 )
ለ) ጸሎት እንደ አንድ የእምነት መግለጫ
* እመን ትቀበላለህ ማርቆስ 11 ፥ 24
* ደጁን ሲያንኩዋኩዋ ክፈትለት ራዕይ 3 ፥ 20
* የፍጻሜ ጸሎት
ጌታ ኢየሱስ ሆይ እፈልግሃለሁ ስለኃጢአቴ ብለህ በመስቀል ላይበመሞትህን አመሰግንሃለሁ የሕይወቴን በር ከፍቼ አንተን እንደ አዳኜና ጌታዬ እቀበልሃለሁኃጢአቴን ይቅር ስላልከኝና የዘላለም ሕይወት ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ ሕይወቴንተቆጣጠር የምትወደው ዓይነት ሰው አድርገኝ
ሐ) የእምነት ውጤቶች
ሀ) የዘላለም ሕይወት ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 24
ለ) የተለወጠ ሕይወት 2ኛ ቆሮንቶስ 5 ፥ 17
No comments:
Post a Comment