Sunday, May 22, 2016

Lesson 3 :- በጥምቀት ዙርያ የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ ያልሆኑ ጎንዎቿና በአሁኑ ዘመን ያለው የትምህርት ይዞታ...

Lesson 3 :- በጥምቀት ዙርያ የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ ያልሆኑ ጎንዎቿና በአሁኑ ዘመን ያለው የትምህርት ይዞታ..Part 5 በጥምቀት ዙርያ የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ ያልሆኑ ጎንዎቿና በአሁኑ ዘመን ያለው የትምህርት ይዞታዋ ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ .

Monday, May 16, 2016

Lesson 2 : - በጥምቀት ዙርያ የቤተክርስቲያኒቱ መልካም ጎንዋና የቀድሞው የትምህርት ይዞታዋ Part 2Part 4 ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ

Lesson 2 :- በጥምቀት ዙርያ የቤተክርስቲያኒቱ መልካም ጎንዋና የቀድሞው የትምህርት ይዞታዋ Part 1Part 4 ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ

Sunday, May 15, 2016

ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት .... ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ኤፌሶን 4 ፥ 4 ምንጭ፡_ጸሎተ ...Part 3 ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ

Saturday, May 14, 2016

ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት .... ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ኤፌሶን 4 ፥ 4 ምንጭ፡_ጸሎተ ..Part 2 ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ .

Friday, May 13, 2016

ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት .... ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ኤፌሶን 4 ፥ 4 ምንጭ፡_ጸሎተ ...ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ

Wednesday, May 4, 2016

Joshua Tehadso: የእምነት ጉዳይ Part Three

Joshua Tehadso: የእምነት ጉዳይ Part Three: የእምነት ጉዳይ Part Three   የእምነት   ጉዳይ  Part Three 6ኛ  )  የእምነት   ጉዳይ ሀ )  እምነት   በብሉይ   ኪዳን   ውስጥ *  እምነት  ...

የእምነት ጉዳይ Part Three

የእምነት ጉዳይ Part Three

 የእምነት ጉዳይ  Part Three



6ኛ ) የእምነት ጉዳይ

እምነት በብሉይ ኪዳን ውስጥ


Old Testament Faith Lesson # 11



እምነት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል 
        ( ዕብራውያን 11  6 )

ጻድቅ በእምነት ይኖራል ( ገላትያ 2  16 )

Hebrews 11:6 Without faith it is impossible to please God. More

Righteous shall live by his faith | The Name of the LORD is a Strong ...



ጸሎት እንደ አንድ የእምነት መግለጫ



እመን ትቀበላለህ ማርቆስ 11  24


 tell you, whatever you ask in prayer, believe that you have received ...


ደጁን ሲያንኩዋኩዋ ክፈትለት  ራዕይ 3  20


 knock and he ll open the door vanish and he ll make you shine like the ...


የፍጻሜ ጸሎት




ጌታ ኢየሱስ ሆይ እፈልግሃለሁ ስለኃጢአቴ ብለህ በመስቀል ላይበመሞትህን አመሰግንሃለሁ የሕይወቴን በር ከፍቼ አንተን እንደ አዳኜና ጌታዬ ቀበልሃለሁኃጢአቴን ይቅር ስላልከኝና የዘላለም ሕይወት ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ ሕይወቴንተቆጣጠር የምትወደው  ዓይነት ሰው አድርገኝ



የእምነት ውጤቶች



የዘላለም ሕይወት  ዮሐንስ ወንጌል 5  24


 ... in him should not perish, but have everlasting life. (John 3:16Eternal Life | Grace Bible Church




የተለወጠ ሕይወት 2 ቆሮንቶስ 5  17





17: “Therefore if any man be in Christ, he is a new creature ...new creation


Joshua Tehadso: ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው Part Two

Joshua Tehadso: ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው Part Two:                                                                                                                  ሰው   ...

ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው Part Two


                                                     


                     


               





                

ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው 

Part Two




3ኛ ) ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው

) ኢየሱስ የሳምራዊትዋን ኃጢአት አሳይቶአል ዮሐንስ ወንጌል 4  16 _ 20

) ሰው ኃጢአተኛ ነው ሮሜ 3  23 _ 25  ሮሜ 5  12 _ 14

) በኅብረተሰብ ውስጥ ያለው የሞራል ማሽቆልቆል የኃጢአት ማስረጃ ነው ገላትያ 5  19 _ 21

) እግዚአብሔር ለሕይወቱ ያለውን ፍቅርና እቅድ ሰው ሊለማመድ አይችልም


የእግዚአብሔር ፍቅር                    የዘላለም ሕይወት
  
     arrow, red curved, four phase cycle, bottom left     Zohar, Book of Concealment 03               
                                               
የኃጢአት ውጤት

                       
                                               ዘላለማዊ ቁጣ    
                      Zohar, Book of Concealment 03የእግዚአብሔር ፍርድ







* በሕግ ማንም አይጸድቅም   ገላትያ 3  11


* ማንም በሥራ አይጸድቅም ሮሜ 3  27


4ኛ ) ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ስለ ሰው ኃጢአት ብሎ የሰጠው ስጦታ ነው



) ኢየሱስ መሲህ መሆኑን ለሳምራዊትዋ ሴት ገልጾላታል ዮሐንስ ወንጌል 4  23 _ 26

) የኃጢአታችንን ዕዳ ለመክፈል ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሞተ 1 ዮሐንስ 4  9 እና 10


የእግዚአብሔር ፍቅር                     የዘላለም ሕይወት

                        
                                                       
    
                                                         
                                                                                                                        
                      ክርስቶስ መስዋዕት
arrow, red curved, four phase cycle, bottom left



 The 
Result 
of sin 
                           
                                                   
                                                    

                                              
                                                     የዘላለም ሞት
: [url=http://www.imagesbuddy.com/3d-man-walking-on-a-growth-arrow ...
                                                                                                                                                                                                                                              
         arrow, red curved, four phase cycle, bottom left               Zohar, Book of Concealment 03
የእግዚአብሔር ፍርድ



*ኢየሱስ እንደ ቀራጮችና አመንዝሮች ለመሰሉ ለተለያዩ የማይወደዱ ሰዎች ፍቅሩን ገልጾላቸዋል እግዚአቤር ኃጢአተኞችን እንደሚወድ መጽሐፍቅዱስ ይናገራል ኃጢአተኞችን ከመውደድ የተነሳ ለኃጢአት በሚሰጠው ፍርድ ለሚመጣው ችግር መፍትሔ መፈለግ ነበረበት ይህንንም ሕይወቱን ቤዛ በማድረግ ፈጸመው መስቀሉ ክርስቶስ የእኛን ኃጢአት በራሱ ላይ የተሸከመበትና በእኛ ፈንታ የእግዚአብሔርን ቁጣ የተቀበለበት ነው እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ታላቅ ፍቅር የተገለጸበት ይህ ነው ባንወደውም ቅሉ በእኛ ፈንታ እንዲሞት ኃጢአት የልኤለውን ልጁን በመላክ ወዶናል


) የኢየሱስ ሞት የእግዚአብሔርን ፍቅር ያሳያል ጽድቁንም ይገልጻል



*አንድ ቀን ዳኛ የነበረ አንድ ሰው የትራፊክ ሕግ ጥሶ ወደ ችሎት በቀረበ ጊዜ የገዛ ልጁ ተፈተነ ዳኛው ኃላፊነቱ እንደመሆኑ ርህራሄ ተሰማው ምንም እንኩዋ  ልጁ ቤሳ ቢስቲን ባይኖረው ዳኛው በፍርዱ ትክክለኛ ስለነበር በእርሱ ላይ በመፍረድ መቀጫ እንዲከፍል በየነበት ከዚያ በሁዋላ የፍርድ ልብሱን አወለቀና ከተሰየመበት ወንበር በመውረድ ከልጁ ጎን ቆሞ መቀጫውን ራሱ ከፈለ

) በእርሱ በኩል የእግዚአብሔርን ፍቅርና ለሕይወታችን ያለውን እቅድ ማወቅና  መለማመድ እንችላለን

* ኢየሱስን የሚያምን በእግዚአብሔር ፍቅር ውስጥ ይኖራል 1 ዮሐንስ 4  15 እና 16

* የተትረፈረፈ ሕይወት እንደሚኖራት ኢየሱስ ለሳምራዊቲቱ ሴት ተስፋ ሰጣት ዮሐንስ ወንጌል 4  10 _ 14


5ኛ ) ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛችንና ጌታችን አድርገን መቀበል አለብን


 


) ሳምራዊቲቱ ሴት በመናዘዝ ( ለይቅርታ ከራስዋ ወደ ክርስቶስ በመመለስ ) አመነች ዮሐንስ ወንጌል 4  26 _ 29  39 _ 42



 ) የፕሬዘዳንት ይቅርታ

* ከ1830 ጆርጅ ዊልሰን በስርቆትና በነፍስ ግድያ ወንጀል ፊሊድልፍያ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትሥ ፍርድ ቤት ተከሶ ቀረበ እርሱም ተሰቅሎ እንዲሞት ተፈረደበት በወቅቱ የዩናይትድ ስቴትሥ ፕሬዘዳንት የነበረው አንዲሪው ጃክሰን የፕሬዘዳንትነት ይቅርታ አደረገለት እርሱ እስካልተቀበለው ድረስ ይቅርታ እንዳልሆነ በመግለጽ ዊልሰን ይቅርታውን አልቀበልም አለ ጉዳዩም ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ቀረበ ዋና ዳኛ የሆነው ማርሻልም የሚከተለውን ብያኔ ጻፈ ይቅርታ በሰውየው ይቅርታውን አምኖ የመቀበል ሁኔታ ይወሰናል ሞት የተፈረደበት ሰው ይቅርታ ቢደረግለት አልቀበልም ይላል ተብሎ የማይታሰብ ነገር ነው ነገር ግን ይቅርታውን እስካልተቀበለ ድረስ ይቅርታው ይቀራል ጆርጅ ዊልሰን መሰቀል አለበት እርሱም ተሰቀለ


) ሁለቱ መድረሻዎች

የእግዚአብሔር ፍቅር                የዘላለም ሕይወት                                ... Jacket Bowfishing Arrow with Safety Slide and Piranha Long Barb Point 
Here is how my arrow looks now it has been added to my review;
                                                        
                     

curved arrow by f_featherbrain - A red curved arrow   arrow, red curved, four phase cycle, bottom left                                     
                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                               The  Result                                                            of faith
   The
3D Color Arrow With Man Icon - PSD Download - Premium PSDResult 
of sin              የክርስቶስ መስዋዕት  
 arrow, red curved, four phase cycle, bottom left
                                                                                                                                                                                                                                                  ዘላለማዊ ሞት
                                                              
የእግዚአብሔር ፍርድ... Jacket Bowfishing Arrow with Safety Slide and Piranha Long Barb Point


*እግዚአብሔር ለቁጣ አልመረጠንምና 1 ተሰሎንቄ 5  9 እና 10  ዮሐንስ ወንጌል 3  36



) ሁለቱ ክበቦች

                                                  Christ               Me                                                center