Sunday, May 29, 2016
Wednesday, May 25, 2016
Sunday, May 22, 2016
Lesson 3 :- በጥምቀት ዙርያ የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ ያልሆኑ ጎንዎቿና በአሁኑ ዘመን ያለው የትምህርት ይዞታ..Part 5 በጥምቀት ዙርያ የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ ያልሆኑ ጎንዎቿና በአሁኑ ዘመን ያለው የትምህርት ይዞታዋ ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ .
Thursday, May 19, 2016
Wednesday, May 18, 2016
Monday, May 16, 2016
Lesson 2 : - በጥምቀት ዙርያ የቤተክርስቲያኒቱ መልካም ጎንዋና የቀድሞው የትምህርት ይዞታዋ Part 2Part 4 ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ
Lesson 2 :- በጥምቀት ዙርያ የቤተክርስቲያኒቱ መልካም ጎንዋና የቀድሞው የትምህርት ይዞታዋ Part 1Part 4 ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ
Sunday, May 15, 2016
ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት .... ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ኤፌሶን 4 ፥ 4 ምንጭ፡_ጸሎተ ...Part 3 ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ
Saturday, May 14, 2016
ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት .... ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ኤፌሶን 4 ፥ 4 ምንጭ፡_ጸሎተ ..Part 2 ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ .
Friday, May 13, 2016
ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት .... ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ኤፌሶን 4 ፥ 4 ምንጭ፡_ጸሎተ ...ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የተወደዳችሁ ወገኖች የዛሬው ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በሚለው ሃሳብ ዙርያ ነው ይህ ሃሳብ የተገኘው አስቀድሞ በኒቅያ ጉባኤ ሦስት መቶ አስራ ስምንት ሊቃውንት በግዕዙ ቃል አነጋገር ሠለስቱ ምዕት የተባሉት ወልድ ፍጡር ነው በማለት የተገለጠውን አርዮስን መክረውና ዘክረው አልመለስ ባለ ጊዜ ፈጥነው የለዩበትና ተስማምተውም ይህንኑ የእምነት መግለጫ ያረቀቁ ያወጡም በመሆናቸው ቤተክርስቲያኒቱ ማለትም ጥንታዊትና ሐዋርያዊት ኦርቶዶክሳዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ይህንን የእምነት መግለጫ አምናና ተስማምታ ከእነርሱ በመቀበል የእምነት መግለጫዋ አድርጋዋለች በመሆኑም ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ወደ አማርኛ ስተረጉመው ኃጢአት በሚሠረይባት በአንዲት ጥምቀት እናምናለን የሚል ትርጉም የሚሰጠን ነውና ይህንኑ ሃሳብ በስፋት እና መጽሐፍቅዱሱ በሚሰጠን ሃሳብ መሠረት እንመለከተዋለን 1ኛ) መጽሐፍቅዱሳችን በኤፌሶን 4 ፥ 4 ላይ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ ይለናልና 2ኛ ) በትምህርታችን አሁንም ያቺ አንዲት ጥምቀት የተባለችው እንደ መጽሐፍቅዱሳችን ቃል ማንና ምን እንደሆነች ምን እንደምትመስል በሰፊው የምናይበት ጉዳይ ይሆናል 3ኛ ) በጥምቀት ዙርያ ይህቺው ጥንታዊትና ኦርቶዶክሳዊት ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ጠንካራ ጎንዋና መረዳትዋ እንዲሁም የቀድሞ ትምህርትዋ ምን እንደሚመስል እንመለከታለን 4ኛ) በጥምቀት ዙርያ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ጠንካራ እና መጽሐፍቅዱሳዊ ያልሆኑ ብሎም ሊታደሱ ሊስተካከሉና ሊለወጡ የሚገባቸው ጎንዎችዋ እንደገናም በአሁኑ ዘመን ሳይቀር ያለው የትምህርት ይዞታዋ ምን እንደሚመስል ሰፋ አድርገን የምንቃኝበት የትምህርት ክፍለ ጊዜ ነው ይህ ትምህርት በቪድዮ ተዘጋጅቶ በየተራ የሚለቀቅ ስለሆነ የሚለቀቀው ትምህርት ሳያመልጣችሁ ሁሉንም እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ለመጋበዝ እወዳለሁ አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮም ላስፈጸመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የትምህርቱ አዘጋጅ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ የ Joshua Breakthrough Renewal Apostolic Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ
Wednesday, May 4, 2016
Joshua Tehadso: የእምነት ጉዳይ Part Three
Joshua Tehadso: የእምነት ጉዳይ Part Three: የእምነት ጉዳይ Part Three የእምነት ጉዳይ Part Three 6ኛ ) የእምነት ጉዳይ ሀ ) እምነት በብሉይ ኪዳን ውስጥ * እምነት ...
የእምነት ጉዳይ Part Three
የእምነት ጉዳይ Part Three
የእምነት ጉዳይ Part Three
6ኛ ) የእምነት ጉዳይ
ሀ) እምነት በብሉይ ኪዳን ውስጥ
* እምነት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል
( ዕብራውያን 11 ፥ 6 )
* ጻድቅ በእምነት ይኖራል ( ገላትያ 2 ፥ 16 )
ለ) ጸሎት እንደ አንድ የእምነት መግለጫ
* እመን ትቀበላለህ ማርቆስ 11 ፥ 24
* ደጁን ሲያንኩዋኩዋ ክፈትለት ራዕይ 3 ፥ 20
* የፍጻሜ ጸሎት
ጌታ ኢየሱስ ሆይ እፈልግሃለሁ ስለኃጢአቴ ብለህ በመስቀል ላይበመሞትህን አመሰግንሃለሁ የሕይወቴን በር ከፍቼ አንተን እንደ አዳኜና ጌታዬ እቀበልሃለሁኃጢአቴን ይቅር ስላልከኝና የዘላለም ሕይወት ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ ሕይወቴንተቆጣጠር የምትወደው ዓይነት ሰው አድርገኝ
ሐ) የእምነት ውጤቶች
ሀ) የዘላለም ሕይወት ዮሐንስ ወንጌል 5 ፥ 24
ለ) የተለወጠ ሕይወት 2ኛ ቆሮንቶስ 5 ፥ 17
ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው Part Two
ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው
Part Two
3ኛ ) ሰው ኃጢአተኛና ከእግዚአብሔር ተለይቶ የሚኖር ነው
ሀ) ኢየሱስ የሳምራዊትዋን ኃጢአት አሳይቶአል ዮሐንስ ወንጌል 4 ፥ 16 _ 20
ለ) ሰው ኃጢአተኛ ነው ሮሜ 3 ፥ 23 _ 25 ፤ ሮሜ 5 ፥ 12 _ 14
ሐ ) በኅብረተሰብ ውስጥ ያለው የሞራል ማሽቆልቆል የኃጢአት ማስረጃ ነው ገላትያ 5 ፥ 19 _ 21
መ) እግዚአብሔር ለሕይወቱ ያለውን ፍቅርና እቅድ ሰው ሊለማመድ አይችልም
የእግዚአብሔር ፍቅር የዘላለም ሕይወት
የኃጢአት ውጤት
ዘላለማዊ ቁጣ

* በሕግ ማንም አይጸድቅም ገላትያ 3 ፥ 11
* ማንም በሥራ አይጸድቅም ሮሜ 3 ፥ 27
4ኛ ) ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ስለ ሰው ኃጢአት ብሎ የሰጠው ስጦታ ነው
ሀ) ኢየሱስ መሲህ መሆኑን ለሳምራዊትዋ ሴት ገልጾላታል ዮሐንስ ወንጌል 4 ፥ 23 _ 26
ለ) የኃጢአታችንን ዕዳ ለመክፈል ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሞተ 1ኛ ዮሐንስ 4 ፥ 9 እና 10
የእግዚአብሔር ፍቅር የዘላለም ሕይወት
ክርስቶስ መስዋዕት
Result
of sin
የዘላለም ሞት

የእግዚአብሔር ፍርድ
*ኢየሱስ እንደ ቀራጮችና አመንዝሮች ለመሰሉ ለተለያዩ የማይወደዱ ሰዎች ፍቅሩን ገልጾላቸዋል እግዚአቤር ኃጢአተኞችን እንደሚወድ መጽሐፍቅዱስ ይናገራል ኃጢአተኞችን ከመውደድ የተነሳ ለኃጢአት በሚሰጠው ፍርድ ለሚመጣው ችግር መፍትሔ መፈለግ ነበረበት ይህንንም ሕይወቱን ቤዛ በማድረግ ፈጸመው መስቀሉ ክርስቶስ የእኛን ኃጢአት በራሱ ላይ የተሸከመበትና በእኛ ፈንታ የእግዚአብሔርን ቁጣ የተቀበለበት ነው እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ታላቅ ፍቅር የተገለጸበት ይህ ነው ባንወደውም ቅሉ በእኛ ፈንታ እንዲሞት ኃጢአት የልኤለውን ልጁን በመላክ ወዶናል
ሐ) የኢየሱስ ሞት የእግዚአብሔርን ፍቅር ያሳያል ጽድቁንም ይገልጻል
*አንድ ቀን ዳኛ የነበረ አንድ ሰው የትራፊክ ሕግ ጥሶ ወደ ችሎት በቀረበ ጊዜ የገዛ ልጁ ተፈተነ ዳኛው ኃላፊነቱ እንደመሆኑ ርህራሄ ተሰማው ምንም እንኩዋ ልጁ ቤሳ ቢስቲን ባይኖረው ዳኛው በፍርዱ ትክክለኛ ስለነበር በእርሱ ላይ በመፍረድ መቀጫ እንዲከፍል በየነበት ከዚያ በሁዋላ የፍርድ ልብሱን አወለቀና ከተሰየመበት ወንበር በመውረድ ከልጁ ጎን ቆሞ መቀጫውን ራሱ ከፈለ
መ) በእርሱ በኩል የእግዚአብሔርን ፍቅርና ለሕይወታችን ያለውን እቅድ ማወቅና
መለማመድ እንችላለን
* ኢየሱስን የሚያምን በእግዚአብሔር ፍቅር ውስጥ ይኖራል 1ኛ ዮሐንስ 4 ፥ 15 እና 16
* የተትረፈረፈ ሕይወት እንደሚኖራት ኢየሱስ ለሳምራዊቲቱ ሴት ተስፋ ሰጣት ዮሐንስ ወንጌል 4 ፥ 10 _ 14
5ኛ ) ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛችንና ጌታችን አድርገን መቀበል አለብን
ሀ) ሳምራዊቲቱ ሴት በመናዘዝ ( ለይቅርታ ከራስዋ ወደ ክርስቶስ በመመለስ ) አመነች ዮሐንስ ወንጌል 4 ፥ 26 _ 29 ፤ 39 _ 42
ለ) የፕሬዘዳንት ይቅርታ
* ከ1830 ጆርጅ ዊልሰን በስርቆትና በነፍስ ግድያ ወንጀል ፊሊድልፍያ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትሥ ፍርድ ቤት ተከሶ ቀረበ እርሱም ተሰቅሎ እንዲሞት ተፈረደበት በወቅቱ የዩናይትድ ስቴትሥ ፕሬዘዳንት የነበረው አንዲሪው ጃክሰን የፕሬዘዳንትነት ይቅርታ አደረገለት እርሱ እስካልተቀበለው ድረስ ይቅርታ እንዳልሆነ በመግለጽ ዊልሰን ይቅርታውን አልቀበልም አለ ጉዳዩም ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ቀረበ ዋና ዳኛ የሆነው ማርሻልም የሚከተለውን ብያኔ ጻፈ ይቅርታ በሰውየው ይቅርታውን አምኖ የመቀበል ሁኔታ ይወሰናል ሞት የተፈረደበት ሰው ይቅርታ ቢደረግለት አልቀበልም ይላል ተብሎ የማይታሰብ ነገር ነው ነገር ግን ይቅርታውን እስካልተቀበለ ድረስ ይቅርታው ይቀራል ጆርጅ ዊልሰን መሰቀል አለበት እርሱም ተሰቀለ
ሐ) ሁለቱ መድረሻዎች
The Result of faith
The
of sin የክርስቶስ መስዋዕት
*እግዚአብሔር ለቁጣ አልመረጠንምና 1ኛ ተሰሎንቄ 5 ፥ 9 እና 10 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 3 ፥ 36
መ) ሁለቱ ክበቦች
Christ Me center
Subscribe to:
Posts (Atom)