Tuesday, August 18, 2015

005 የትምህርት ርዕስ የመዳኛው መንገድ የተገለጠው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው ይእዜሰኬ አስተርአየት ጽድቀ እግዚአብሔር እንዘ ኢይትገበር ሕገገ ኦሪት ኦሪት ወነቢያት ኮንዎ ሰማዕተ ከመ በአሚን በኢየሱስ ክርስቶስ ይጸድቁ በኀበ እግዚአብሔር ኩሎሙ እለ የአምኑ ቦቱ ኀበ ሰብአ ሮሜ ምዕራፍ 3 ቊጥር 21 እና 22 አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል እርሱም ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው ወደ ሮሜ ሰዎች የተላከ ምዕራፍ 3 ቊጥር 21 እና 22 ክፍል ሦስት ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና የሕግን ሥራ በመስራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት እንደማይጸድቅ በቃሉ ስለተነገረ ሐዋርያው በሮሜ 3 ፥ 20 ላይ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል እርሱም ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው አለን ስለዚህ እኛን ለማጽደቅ የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ባይገለጥልን ኖሮ ሥጋ የለበስን የሰው ልጆች ሁሉ ምን ይውጠን ነበር በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘውን የእግዚአብሔር ጽድቅ በማመን እንድንድን ይህንን የጽድቅን ጥያቄ የመለሰልን ልዑል እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁንለት ታድያ በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለሕግ መገለጡ ፦ 1ኛ) ሰው የራሱ የሆነ ጽድቅ ስለሌለው ነው ሮሜ 3 ፥ 23 _ 25 ፤ ሮሜ 3 ፥ 11 _ 18 ፤ ትንቢተ ኢሳይያስ 64 ፥ 6 2ኛ ) ይሄ የተገለጠው የእግዚአብሔር ጽድቅ በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት ነው ዘፍጥረት 15 ፥ 6 ፤ ትንቢተ ዕንባቆም 2 ፥ 4 ፤ ሮሜ 1 ፥ 17 ፤ ዕብራውያን 10 ፥ 38 _ 39 ፤ የሐዋርያት ሥራ 10 ፥ 43 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 3 ፥ 15 እነዚህን ጥቅሶች ከመጽሐፍቅዱሳችሁ በማውጣት አንብቡአቸው 3ኛ ) ኤርምያስ በትንቢቱም እነሆ፥ ለዳዊት ጻድቅ ቍጥቋጥ የማስነሣበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፥ እርሱም እንደ ንጉሥ ይነግሣል፥ ይከናወንለታልም፥ በምድርም ፍርድንና ጽድቅን ያደርጋል በዘመኑም ይሁዳ ይድናል እስራኤልም ተዘልሎ ይቀመጣል፥ የሚጠራበትም ስም፦ እግዚአብሔር ጽድቃችን ተብሎ ነው አለን ትንቢተ ኤርምያስ 23 ፥ 5 _ 6 ስለዚህ ለዳዊት ጻድቅ ቍጥቋጥ የማስነሣበት ዘመን ይመጣል ሲል በትንቢታዊ መልዕክቱ ጻድቅ ቍጥቋጥ ያለው ኢየሱስን ነውና ተዘልለን የተቀመጥንበትና የዳንበት ጽድቃችን እግዚአብሔር ነው ኢየሱስን በማመን የሚገኘውን ጽድቅ እግዚአብሔር ሰጠን 4ኛ ) የእግዚአብሔር ጽድቅ የምንሆነው በእርሱ በኢየሱስ ስንሆን ነው 2ኛ ቆሮንቶስ 5 ፥ 21 5ኛ ) ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው ተብለናል 1ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 30 የተወደዳችሁ ወገኖች ትምህርቱ ከክፍል አንድና ከክፍል ሁለት ጋር ተያያዥነት ያለው በመሆኑ ሁሉንም የተለቀቁትን የቪዲዮ ትምህርቶች ተከታትላችሁ እንድትሰሙአቸው በጌታ ፍቀር ሆነን ከታላቅ ትሕትናና አክብሮት ጋር ማሳሰብ እንወዳለን እግዚአብሔር በዚህ ትምህርት ሁላችንንም ይባርከን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

002 የትምህርት ርዕስ የመዳኛው መንገድ የተገለጠው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው ይእዜሰኬ አስተርአየት ጽድቀ እግዚአብሔር እንዘ ኢይትገበር ሕገገ ኦሪት ኦሪት ወነቢያት ኮንዎ ሰማዕተ ከመ በአሚን በኢየሱስ ክርስቶስ ይጸድቁ በኀበ እግዚአብሔር ኩሎሙ እለ የአምኑ ቦቱ ኀበ ሰብአ ሮሜ ምዕራፍ 3 ቊጥር 21 እና 22 አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል እርሱም ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው ወደ ሮሜ ሰዎች የተላከ ምዕራፍ 3 ቊጥር 21 እና 22 ክፍል ሦስት ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና የሕግን ሥራ በመስራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት እንደማይጸድቅ በቃሉ ስለተነገረ ሐዋርያው በሮሜ 3 ፥ 20 ላይ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል እርሱም ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው አለን ስለዚህ እኛን ለማጽደቅ የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ባይገለጥልን ኖሮ ሥጋ የለበስን የሰው ልጆች ሁሉ ምን ይውጠን ነበር በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘውን የእግዚአብሔር ጽድቅ በማመን እንድንድን ይህንን የጽድቅን ጥያቄ የመለሰልን ልዑል እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁንለት ታድያ በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለሕግ መገለጡ ፦ 1ኛ) ሰው የራሱ የሆነ ጽድቅ ስለሌለው ነው ሮሜ 3 ፥ 23 _ 25 ፤ ሮሜ 3 ፥ 11 _ 18 ፤ ትንቢተ ኢሳይያስ 64 ፥ 6 2ኛ ) ይሄ የተገለጠው የእግዚአብሔር ጽድቅ በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት ነው ዘፍጥረት 15 ፥ 6 ፤ ትንቢተ ዕንባቆም 2 ፥ 4 ፤ ሮሜ 1 ፥ 17 ፤ ዕብራውያን 10 ፥ 38 _ 39 ፤ የሐዋርያት ሥራ 10 ፥ 43 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 3 ፥ 15 እነዚህን ጥቅሶች ከመጽሐፍቅዱሳችሁ በማውጣት አንብቡአቸው 3ኛ ) ኤርምያስ በትንቢቱም እነሆ፥ ለዳዊት ጻድቅ ቍጥቋጥ የማስነሣበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፥ እርሱም እንደ ንጉሥ ይነግሣል፥ ይከናወንለታልም፥ በምድርም ፍርድንና ጽድቅን ያደርጋል በዘመኑም ይሁዳ ይድናል እስራኤልም ተዘልሎ ይቀመጣል፥ የሚጠራበትም ስም፦ እግዚአብሔር ጽድቃችን ተብሎ ነው አለን ትንቢተ ኤርምያስ 23 ፥ 5 _ 6 ስለዚህ ለዳዊት ጻድቅ ቍጥቋጥ የማስነሣበት ዘመን ይመጣል ሲል በትንቢታዊ መልዕክቱ ጻድቅ ቍጥቋጥ ያለው ኢየሱስን ነውና ተዘልለን የተቀመጥንበትና የዳንበት ጽድቃችን እግዚአብሔር ነው ኢየሱስን በማመን የሚገኘውን ጽድቅ እግዚአብሔር ሰጠን 4ኛ ) የእግዚአብሔር ጽድቅ የምንሆነው በእርሱ በኢየሱስ ስንሆን ነው 2ኛ ቆሮንቶስ 5 ፥ 21 5ኛ ) ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው ተብለናል 1ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 30 የተወደዳችሁ ወገኖች ትምህርቱ ከክፍል አንድና ከክፍል ሁለት ጋር ተያያዥነት ያለው በመሆኑ ሁሉንም የተለቀቁትን የቪዲዮ ትምህርቶች ተከታትላችሁ እንድትሰሙአቸው በጌታ ፍቀር ሆነን ከታላቅ ትሕትናና አክብሮት ጋር ማሳሰብ እንወዳለን እግዚአብሔር በዚህ ትምህርት ሁላችንንም ይባርከን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

001 የትምህርት ርዕስ የመዳኛው መንገድ የተገለጠው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው ይእዜሰኬ አስተርአየት ጽድቀ እግዚአብሔር እንዘ ኢይትገበር ሕገገ ኦሪት ኦሪት ወነቢያት ኮንዎ ሰማዕተ ከመ በአሚን በኢየሱስ ክርስቶስ ይጸድቁ በኀበ እግዚአብሔር ኩሎሙ እለ የአምኑ ቦቱ ኀበ ሰብአ ሮሜ ምዕራፍ 3 ቊጥር 21 እና 22 አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል እርሱም ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው ወደ ሮሜ ሰዎች የተላከ ምዕራፍ 3 ቊጥር 21 እና 22 ክፍል ሦስት ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና የሕግን ሥራ በመስራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት እንደማይጸድቅ በቃሉ ስለተነገረ ሐዋርያው በሮሜ 3 ፥ 20 ላይ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል እርሱም ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው አለን ስለዚህ እኛን ለማጽደቅ የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ባይገለጥልን ኖሮ ሥጋ የለበስን የሰው ልጆች ሁሉ ምን ይውጠን ነበር በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘውን የእግዚአብሔር ጽድቅ በማመን እንድንድን ይህንን የጽድቅን ጥያቄ የመለሰልን ልዑል እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁንለት ታድያ በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለሕግ መገለጡ ፦ 1ኛ) ሰው የራሱ የሆነ ጽድቅ ስለሌለው ነው ሮሜ 3 ፥ 23 _ 25 ፤ ሮሜ 3 ፥ 11 _ 18 ፤ ትንቢተ ኢሳይያስ 64 ፥ 6 2ኛ ) ይሄ የተገለጠው የእግዚአብሔር ጽድቅ በሕግና በነቢያት የተመሠከረለት ነው ዘፍጥረት 15 ፥ 6 ፤ ትንቢተ ዕንባቆም 2 ፥ 4 ፤ ሮሜ 1 ፥ 17 ፤ ዕብራውያን 10 ፥ 38 _ 39 ፤ የሐዋርያት ሥራ 10 ፥ 43 ፤ ዮሐንስ ወንጌል 3 ፥ 15 እነዚህን ጥቅሶች ከመጽሐፍቅዱሳችሁ በማውጣት አንብቡአቸው 3ኛ ) ኤርምያስ በትንቢቱም እነሆ፥ ለዳዊት ጻድቅ ቍጥቋጥ የማስነሣበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፥ እርሱም እንደ ንጉሥ ይነግሣል፥ ይከናወንለታልም፥ በምድርም ፍርድንና ጽድቅን ያደርጋል በዘመኑም ይሁዳ ይድናል እስራኤልም ተዘልሎ ይቀመጣል፥ የሚጠራበትም ስም፦ እግዚአብሔር ጽድቃችን ተብሎ ነው አለን ትንቢተ ኤርምያስ 23 ፥ 5 _ 6 ስለዚህ ለዳዊት ጻድቅ ቍጥቋጥ የማስነሣበት ዘመን ይመጣል ሲል በትንቢታዊ መልዕክቱ ጻድቅ ቍጥቋጥ ያለው ኢየሱስን ነውና ተዘልለን የተቀመጥንበትና የዳንበት ጽድቃችን እግዚአብሔር ነው ኢየሱስን በማመን የሚገኘውን ጽድቅ እግዚአብሔር ሰጠን 4ኛ ) የእግዚአብሔር ጽድቅ የምንሆነው በእርሱ በኢየሱስ ስንሆን ነው 2ኛ ቆሮንቶስ 5 ፥ 21 5ኛ ) ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው ተብለናል 1ኛ ቆሮንቶስ 1 ፥ 30 የተወደዳችሁ ወገኖች ትምህርቱ ከክፍል አንድና ከክፍል ሁለት ጋር ተያያዥነት ያለው በመሆኑ ሁሉንም የተለቀቁትን የቪዲዮ ትምህርቶች ተከታትላችሁ እንድትሰሙአቸው በጌታ ፍቀር ሆነን ከታላቅ ትሕትናና አክብሮት ጋር ማሳሰብ እንወዳለን እግዚአብሔር በዚህ ትምህርት ሁላችንንም ይባርከን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

Saturday, August 15, 2015

018ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች በሙሉ የክፍል ሁለት ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ተብሎ በአመክንዮ ዘሐዋርያት ላይ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው የሐዋርያት አመክንዮ በተሰኘው የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ ላይ ሠፍሮ የሚገኘውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ ነው በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ይህንኑ የእምነት መግለጫ የክፍል አንድ ትምህርታችን በማድረግ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር በሚል ሃሳብ ዙርያ የጥንቷ ኦርቶዶክሳዊትና ሐዋርያዊት ዓለማቀፋዊት ቤተክርስቲያን ይህንን ያለችበትን ወደ ሦስትና አራት የሚደርሱ ሃሳቦችን አንስተን ባቀረብነው የቪድዮ አገልግሎት ላይ በሰፊው ማብራራታችን ይታወሳል እናንተም አድማጮች በቪድዮ የተላለፈው መልዕክት እንደደረሳችሁና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፋ እናደርጋለን የክፍል ሁለት ትምህርትም ከዚሁ የቀጠለ ነው አሁንም ታድያ ደፍረን የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ባንልም የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ አሁንም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ስትል ወደ ሐዲስ ኪዳን አገልግሎት የመጣችና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመጣውን ሙሉ የሆነ የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች መሆንዋን የሚያስታውሰን ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ሙሉ የሆነውን የጸጋ መዳንን ላመጣልን ለኢየሱስ እውቅና በመስጠት ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና የሚለውን ትርጉም የሚሰጠን ነውና ኦሪትንና ነቢያትን በመፈጸም አምነን ለምንጸድቀው ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ መሆኑን አረጋግጣ የሰበከችና ያስተማረች መሆኑን ከዚሁ ከእምነት መግለጫዋ ለማስተዋል እንችላለን በመሆኑም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ብላ በእምነት መግለጫዋ ላይ የዘገበችና ያስተማረች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ኦሪትንና ነቢያትን የፈጽማቸው መሆኑን አምና ለዚሁ ጌታ እውቅና የሰጠች በመሆንዋ በክርስቶስ የሆነውን የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች እንጂ እንደገና እንደ አይሁድ በጸጋ መዳንን ካስገኘው እምነት ወደኋላ ተመልሳና አፈግፍጋ ካልተገረዛችሁ አትድኑም እንደገናም የዳኑትን አሕዛብ ሳይቀር ከእምነት እንዲያፈገፍጉ እና ወደኋላም እንዲሉ ለማድረግ ትገርዙአቸውና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ታዙአቸው ዘንድ ይገባል ስትል የተናገረች አለመሆንዋን ከክፍሉ እንረዳለን የክፍል ሁለት ትምህርታችን እንግዲህ በሰፊው ይህንን እውነት ያብራራል ከዚህ በተጨማሪም ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መጥቶ ሕግን የፈጸመልን በመሆኑ አምነው ለጸደቁትም ሆነ ወደፊትም በማመን ለሚጸድቁት ይኸው ጌታ የሕግ ፍጻሜ የሆነ እና ዛሬ ላይም አምነን ለጸደቅነው ለእኛም ሳይቀር ይህንኑ ጌታ በማመናችን ምክንያት ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ያለን መሆኑን ትምህርቱ በተገቢው መንገድ ይጠቁማል ይህንኑ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ጽድቃችንንም ለፈጸመልን እና ላጸደቀን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት አሜን ወገኖቼ እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ ከጥሩ ማብራርያና የመጽሐፍቅዱስ ማስረጃ ጋር ለእናንተ ለአድማጮችተዘጋጅተው የቀረቡ በመሆናቸው የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተከታትላችሁ እንድታዩአቸው ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

18 ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች በሙሉ የክፍል ሁለት ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ተብሎ በአመክንዮ ዘሐዋርያት ላይ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው የሐዋርያት አመክንዮ በተሰኘው የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ ላይ ሠፍሮ የሚገኘውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ ነው በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ይህንኑ የእምነት መግለጫ የክፍል አንድ ትምህርታችን በማድረግ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር በሚል ሃሳብ ዙርያ የጥንቷ ኦርቶዶክሳዊትና ሐዋርያዊት ዓለማቀፋዊት ቤተክርስቲያን ይህንን ያለችበትን ወደ ሦስትና አራት የሚደርሱ ሃሳቦችን አንስተን ባቀረብነው የቪድዮ አገልግሎት ላይ በሰፊው ማብራራታችን ይታወሳል እናንተም አድማጮች በቪድዮ የተላለፈው መልዕክት እንደደረሳችሁና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፋ እናደርጋለን የክፍል ሁለት ትምህርትም ከዚሁ የቀጠለ ነው አሁንም ታድያ ደፍረን የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ባንልም የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ አሁንም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ስትል ወደ ሐዲስ ኪዳን አገልግሎት የመጣችና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመጣውን ሙሉ የሆነ የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች መሆንዋን የሚያስታውሰን ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ሙሉ የሆነውን የጸጋ መዳንን ላመጣልን ለኢየሱስ እውቅና በመስጠት ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና የሚለውን ትርጉም የሚሰጠን ነውና ኦሪትንና ነቢያትን በመፈጸም አምነን ለምንጸድቀው ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ መሆኑን አረጋግጣ የሰበከችና ያስተማረች መሆኑን ከዚሁ ከእምነት መግለጫዋ ለማስተዋል እንችላለን በመሆኑም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ብላ በእምነት መግለጫዋ ላይ የዘገበችና ያስተማረች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ኦሪትንና ነቢያትን የፈጽማቸው መሆኑን አምና ለዚሁ ጌታ እውቅና የሰጠች በመሆንዋ በክርስቶስ የሆነውን የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች እንጂ እንደገና እንደ አይሁድ በጸጋ መዳንን ካስገኘው እምነት ወደኋላ ተመልሳና አፈግፍጋ ካልተገረዛችሁ አትድኑም እንደገናም የዳኑትን አሕዛብ ሳይቀር ከእምነት እንዲያፈገፍጉ እና ወደኋላም እንዲሉ ለማድረግ ትገርዙአቸውና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ታዙአቸው ዘንድ ይገባል ስትል የተናገረች አለመሆንዋን ከክፍሉ እንረዳለን የክፍል ሁለት ትምህርታችን እንግዲህ በሰፊው ይህንን እውነት ያብራራል ከዚህ በተጨማሪም ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መጥቶ ሕግን የፈጸመልን በመሆኑ አምነው ለጸደቁትም ሆነ ወደፊትም በማመን ለሚጸድቁት ይኸው ጌታ የሕግ ፍጻሜ የሆነ እና ዛሬ ላይም አምነን ለጸደቅነው ለእኛም ሳይቀር ይህንኑ ጌታ በማመናችን ምክንያት ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ያለን መሆኑን ትምህርቱ በተገቢው መንገድ ይጠቁማል ይህንኑ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ጽድቃችንንም ለፈጸመልን እና ላጸደቀን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት አሜን ወገኖቼ እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ ከጥሩ ማብራርያና የመጽሐፍቅዱስ ማስረጃ ጋር ለእናንተ ለአድማጮችተዘጋጅተው የቀረቡ በመሆናቸው የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተከታትላችሁ እንድታዩአቸው ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

18 ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች በሙሉ የክፍል ሁለት ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ተብሎ በአመክንዮ ዘሐዋርያት ላይ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው የሐዋርያት አመክንዮ በተሰኘው የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ ላይ ሠፍሮ የሚገኘውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ ነው በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ይህንኑ የእምነት መግለጫ የክፍል አንድ ትምህርታችን በማድረግ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር በሚል ሃሳብ ዙርያ የጥንቷ ኦርቶዶክሳዊትና ሐዋርያዊት ዓለማቀፋዊት ቤተክርስቲያን ይህንን ያለችበትን ወደ ሦስትና አራት የሚደርሱ ሃሳቦችን አንስተን ባቀረብነው የቪድዮ አገልግሎት ላይ በሰፊው ማብራራታችን ይታወሳል እናንተም አድማጮች በቪድዮ የተላለፈው መልዕክት እንደደረሳችሁና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፋ እናደርጋለን የክፍል ሁለት ትምህርትም ከዚሁ የቀጠለ ነው አሁንም ታድያ ደፍረን የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ባንልም የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ አሁንም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ስትል ወደ ሐዲስ ኪዳን አገልግሎት የመጣችና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመጣውን ሙሉ የሆነ የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች መሆንዋን የሚያስታውሰን ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ሙሉ የሆነውን የጸጋ መዳንን ላመጣልን ለኢየሱስ እውቅና በመስጠት ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና የሚለውን ትርጉም የሚሰጠን ነውና ኦሪትንና ነቢያትን በመፈጸም አምነን ለምንጸድቀው ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ መሆኑን አረጋግጣ የሰበከችና ያስተማረች መሆኑን ከዚሁ ከእምነት መግለጫዋ ለማስተዋል እንችላለን በመሆኑም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ብላ በእምነት መግለጫዋ ላይ የዘገበችና ያስተማረች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ኦሪትንና ነቢያትን የፈጽማቸው መሆኑን አምና ለዚሁ ጌታ እውቅና የሰጠች በመሆንዋ በክርስቶስ የሆነውን የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች እንጂ እንደገና እንደ አይሁድ በጸጋ መዳንን ካስገኘው እምነት ወደኋላ ተመልሳና አፈግፍጋ ካልተገረዛችሁ አትድኑም እንደገናም የዳኑትን አሕዛብ ሳይቀር ከእምነት እንዲያፈገፍጉ እና ወደኋላም እንዲሉ ለማድረግ ትገርዙአቸውና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ታዙአቸው ዘንድ ይገባል ስትል የተናገረች አለመሆንዋን ከክፍሉ እንረዳለን የክፍል ሁለት ትምህርታችን እንግዲህ በሰፊው ይህንን እውነት ያብራራል ከዚህ በተጨማሪም ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መጥቶ ሕግን የፈጸመልን በመሆኑ አምነው ለጸደቁትም ሆነ ወደፊትም በማመን ለሚጸድቁት ይኸው ጌታ የሕግ ፍጻሜ የሆነ እና ዛሬ ላይም አምነን ለጸደቅነው ለእኛም ሳይቀር ይህንኑ ጌታ በማመናችን ምክንያት ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ያለን መሆኑን ትምህርቱ በተገቢው መንገድ ይጠቁማል ይህንኑ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ጽድቃችንንም ለፈጸመልን እና ላጸደቀን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት አሜን ወገኖቼ እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ ከጥሩ ማብራርያና የመጽሐፍቅዱስ ማስረጃ ጋር ለእናንተ ለአድማጮችተዘጋጅተው የቀረቡ በመሆናቸው የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተከታትላችሁ እንድታዩአቸው ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

017 ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች በሙሉ የክፍል ሁለት ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ተብሎ በአመክንዮ ዘሐዋርያት ላይ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው የሐዋርያት አመክንዮ በተሰኘው የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ ላይ ሠፍሮ የሚገኘውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ ነው በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ይህንኑ የእምነት መግለጫ የክፍል አንድ ትምህርታችን በማድረግ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር በሚል ሃሳብ ዙርያ የጥንቷ ኦርቶዶክሳዊትና ሐዋርያዊት ዓለማቀፋዊት ቤተክርስቲያን ይህንን ያለችበትን ወደ ሦስትና አራት የሚደርሱ ሃሳቦችን አንስተን ባቀረብነው የቪድዮ አገልግሎት ላይ በሰፊው ማብራራታችን ይታወሳል እናንተም አድማጮች በቪድዮ የተላለፈው መልዕክት እንደደረሳችሁና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፋ እናደርጋለን የክፍል ሁለት ትምህርትም ከዚሁ የቀጠለ ነው አሁንም ታድያ ደፍረን የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ባንልም የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ አሁንም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ስትል ወደ ሐዲስ ኪዳን አገልግሎት የመጣችና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመጣውን ሙሉ የሆነ የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች መሆንዋን የሚያስታውሰን ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ሙሉ የሆነውን የጸጋ መዳንን ላመጣልን ለኢየሱስ እውቅና በመስጠት ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና የሚለውን ትርጉም የሚሰጠን ነውና ኦሪትንና ነቢያትን በመፈጸም አምነን ለምንጸድቀው ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ መሆኑን አረጋግጣ የሰበከችና ያስተማረች መሆኑን ከዚሁ ከእምነት መግለጫዋ ለማስተዋል እንችላለን በመሆኑም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ብላ በእምነት መግለጫዋ ላይ የዘገበችና ያስተማረች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ኦሪትንና ነቢያትን የፈጽማቸው መሆኑን አምና ለዚሁ ጌታ እውቅና የሰጠች በመሆንዋ በክርስቶስ የሆነውን የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች እንጂ እንደገና እንደ አይሁድ በጸጋ መዳንን ካስገኘው እምነት ወደኋላ ተመልሳና አፈግፍጋ ካልተገረዛችሁ አትድኑም እንደገናም የዳኑትን አሕዛብ ሳይቀር ከእምነት እንዲያፈገፍጉ እና ወደኋላም እንዲሉ ለማድረግ ትገርዙአቸውና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ታዙአቸው ዘንድ ይገባል ስትል የተናገረች አለመሆንዋን ከክፍሉ እንረዳለን የክፍል ሁለት ትምህርታችን እንግዲህ በሰፊው ይህንን እውነት ያብራራል ከዚህ በተጨማሪም ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መጥቶ ሕግን የፈጸመልን በመሆኑ አምነው ለጸደቁትም ሆነ ወደፊትም በማመን ለሚጸድቁት ይኸው ጌታ የሕግ ፍጻሜ የሆነ እና ዛሬ ላይም አምነን ለጸደቅነው ለእኛም ሳይቀር ይህንኑ ጌታ በማመናችን ምክንያት ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ያለን መሆኑን ትምህርቱ በተገቢው መንገድ ይጠቁማል ይህንኑ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ጽድቃችንንም ለፈጸመልን እና ላጸደቀን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት አሜን ወገኖቼ እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ ከጥሩ ማብራርያና የመጽሐፍቅዱስ ማስረጃ ጋር ለእናንተ ለአድማጮችተዘጋጅተው የቀረቡ በመሆናቸው የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተከታትላችሁ እንድታዩአቸው ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

017 ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች በሙሉ የክፍል ሁለት ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ተብሎ በአመክንዮ ዘሐዋርያት ላይ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው የሐዋርያት አመክንዮ በተሰኘው የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ ላይ ሠፍሮ የሚገኘውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ ነው በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ይህንኑ የእምነት መግለጫ የክፍል አንድ ትምህርታችን በማድረግ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር በሚል ሃሳብ ዙርያ የጥንቷ ኦርቶዶክሳዊትና ሐዋርያዊት ዓለማቀፋዊት ቤተክርስቲያን ይህንን ያለችበትን ወደ ሦስትና አራት የሚደርሱ ሃሳቦችን አንስተን ባቀረብነው የቪድዮ አገልግሎት ላይ በሰፊው ማብራራታችን ይታወሳል እናንተም አድማጮች በቪድዮ የተላለፈው መልዕክት እንደደረሳችሁና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፋ እናደርጋለን የክፍል ሁለት ትምህርትም ከዚሁ የቀጠለ ነው አሁንም ታድያ ደፍረን የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ባንልም የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ አሁንም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ስትል ወደ ሐዲስ ኪዳን አገልግሎት የመጣችና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመጣውን ሙሉ የሆነ የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች መሆንዋን የሚያስታውሰን ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ሙሉ የሆነውን የጸጋ መዳንን ላመጣልን ለኢየሱስ እውቅና በመስጠት ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና የሚለውን ትርጉም የሚሰጠን ነውና ኦሪትንና ነቢያትን በመፈጸም አምነን ለምንጸድቀው ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ መሆኑን አረጋግጣ የሰበከችና ያስተማረች መሆኑን ከዚሁ ከእምነት መግለጫዋ ለማስተዋል እንችላለን በመሆኑም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ብላ በእምነት መግለጫዋ ላይ የዘገበችና ያስተማረች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ኦሪትንና ነቢያትን የፈጽማቸው መሆኑን አምና ለዚሁ ጌታ እውቅና የሰጠች በመሆንዋ በክርስቶስ የሆነውን የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች እንጂ እንደገና እንደ አይሁድ በጸጋ መዳንን ካስገኘው እምነት ወደኋላ ተመልሳና አፈግፍጋ ካልተገረዛችሁ አትድኑም እንደገናም የዳኑትን አሕዛብ ሳይቀር ከእምነት እንዲያፈገፍጉ እና ወደኋላም እንዲሉ ለማድረግ ትገርዙአቸውና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ታዙአቸው ዘንድ ይገባል ስትል የተናገረች አለመሆንዋን ከክፍሉ እንረዳለን የክፍል ሁለት ትምህርታችን እንግዲህ በሰፊው ይህንን እውነት ያብራራል ከዚህ በተጨማሪም ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መጥቶ ሕግን የፈጸመልን በመሆኑ አምነው ለጸደቁትም ሆነ ወደፊትም በማመን ለሚጸድቁት ይኸው ጌታ የሕግ ፍጻሜ የሆነ እና ዛሬ ላይም አምነን ለጸደቅነው ለእኛም ሳይቀር ይህንኑ ጌታ በማመናችን ምክንያት ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ያለን መሆኑን ትምህርቱ በተገቢው መንገድ ይጠቁማል ይህንኑ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ጽድቃችንንም ለፈጸመልን እና ላጸደቀን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት አሜን ወገኖቼ እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ ከጥሩ ማብራርያና የመጽሐፍቅዱስ ማስረጃ ጋር ለእናንተ ለአድማጮችተዘጋጅተው የቀረቡ በመሆናቸው የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተከታትላችሁ እንድታዩአቸው ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

016 ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች በሙሉ የክፍል ሁለት ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ተብሎ በአመክንዮ ዘሐዋርያት ላይ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው የሐዋርያት አመክንዮ በተሰኘው የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ ላይ ሠፍሮ የሚገኘውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ ነው በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ይህንኑ የእምነት መግለጫ የክፍል አንድ ትምህርታችን በማድረግ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር በሚል ሃሳብ ዙርያ የጥንቷ ኦርቶዶክሳዊትና ሐዋርያዊት ዓለማቀፋዊት ቤተክርስቲያን ይህንን ያለችበትን ወደ ሦስትና አራት የሚደርሱ ሃሳቦችን አንስተን ባቀረብነው የቪድዮ አገልግሎት ላይ በሰፊው ማብራራታችን ይታወሳል እናንተም አድማጮች በቪድዮ የተላለፈው መልዕክት እንደደረሳችሁና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፋ እናደርጋለን የክፍል ሁለት ትምህርትም ከዚሁ የቀጠለ ነው አሁንም ታድያ ደፍረን የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ባንልም የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ አሁንም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ስትል ወደ ሐዲስ ኪዳን አገልግሎት የመጣችና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመጣውን ሙሉ የሆነ የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች መሆንዋን የሚያስታውሰን ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ሙሉ የሆነውን የጸጋ መዳንን ላመጣልን ለኢየሱስ እውቅና በመስጠት ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና የሚለውን ትርጉም የሚሰጠን ነውና ኦሪትንና ነቢያትን በመፈጸም አምነን ለምንጸድቀው ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ መሆኑን አረጋግጣ የሰበከችና ያስተማረች መሆኑን ከዚሁ ከእምነት መግለጫዋ ለማስተዋል እንችላለን በመሆኑም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ብላ በእምነት መግለጫዋ ላይ የዘገበችና ያስተማረች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ኦሪትንና ነቢያትን የፈጽማቸው መሆኑን አምና ለዚሁ ጌታ እውቅና የሰጠች በመሆንዋ በክርስቶስ የሆነውን የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች እንጂ እንደገና እንደ አይሁድ በጸጋ መዳንን ካስገኘው እምነት ወደኋላ ተመልሳና አፈግፍጋ ካልተገረዛችሁ አትድኑም እንደገናም የዳኑትን አሕዛብ ሳይቀር ከእምነት እንዲያፈገፍጉ እና ወደኋላም እንዲሉ ለማድረግ ትገርዙአቸውና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ታዙአቸው ዘንድ ይገባል ስትል የተናገረች አለመሆንዋን ከክፍሉ እንረዳለን የክፍል ሁለት ትምህርታችን እንግዲህ በሰፊው ይህንን እውነት ያብራራል ከዚህ በተጨማሪም ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መጥቶ ሕግን የፈጸመልን በመሆኑ አምነው ለጸደቁትም ሆነ ወደፊትም በማመን ለሚጸድቁት ይኸው ጌታ የሕግ ፍጻሜ የሆነ እና ዛሬ ላይም አምነን ለጸደቅነው ለእኛም ሳይቀር ይህንኑ ጌታ በማመናችን ምክንያት ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ያለን መሆኑን ትምህርቱ በተገቢው መንገድ ይጠቁማል ይህንኑ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ጽድቃችንንም ለፈጸመልን እና ላጸደቀን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት አሜን ወገኖቼ እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ ከጥሩ ማብራርያና የመጽሐፍቅዱስ ማስረጃ ጋር ለእናንተ ለአድማጮችተዘጋጅተው የቀረቡ በመሆናቸው የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተከታትላችሁ እንድታዩአቸው ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

Friday, August 14, 2015

015 ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች በሙሉ የክፍል ሁለት ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ተብሎ በአመክንዮ ዘሐዋርያት ላይ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው የሐዋርያት አመክንዮ በተሰኘው የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ ላይ ሠፍሮ የሚገኘውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ ነው በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ይህንኑ የእምነት መግለጫ የክፍል አንድ ትምህርታችን በማድረግ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር በሚል ሃሳብ ዙርያ የጥንቷ ኦርቶዶክሳዊትና ሐዋርያዊት ዓለማቀፋዊት ቤተክርስቲያን ይህንን ያለችበትን ወደ ሦስትና አራት የሚደርሱ ሃሳቦችን አንስተን ባቀረብነው የቪድዮ አገልግሎት ላይ በሰፊው ማብራራታችን ይታወሳል እናንተም አድማጮች በቪድዮ የተላለፈው መልዕክት እንደደረሳችሁና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፋ እናደርጋለን የክፍል ሁለት ትምህርትም ከዚሁ የቀጠለ ነው አሁንም ታድያ ደፍረን የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ባንልም የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ አሁንም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ስትል ወደ ሐዲስ ኪዳን አገልግሎት የመጣችና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመጣውን ሙሉ የሆነ የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች መሆንዋን የሚያስታውሰን ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ሙሉ የሆነውን የጸጋ መዳንን ላመጣልን ለኢየሱስ እውቅና በመስጠት ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና የሚለውን ትርጉም የሚሰጠን ነውና ኦሪትንና ነቢያትን በመፈጸም አምነን ለምንጸድቀው ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ መሆኑን አረጋግጣ የሰበከችና ያስተማረች መሆኑን ከዚሁ ከእምነት መግለጫዋ ለማስተዋል እንችላለን በመሆኑም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ብላ በእምነት መግለጫዋ ላይ የዘገበችና ያስተማረች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ኦሪትንና ነቢያትን የፈጽማቸው መሆኑን አምና ለዚሁ ጌታ እውቅና የሰጠች በመሆንዋ በክርስቶስ የሆነውን የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች እንጂ እንደገና እንደ አይሁድ በጸጋ መዳንን ካስገኘው እምነት ወደኋላ ተመልሳና አፈግፍጋ ካልተገረዛችሁ አትድኑም እንደገናም የዳኑትን አሕዛብ ሳይቀር ከእምነት እንዲያፈገፍጉ እና ወደኋላም እንዲሉ ለማድረግ ትገርዙአቸውና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ታዙአቸው ዘንድ ይገባል ስትል የተናገረች አለመሆንዋን ከክፍሉ እንረዳለን የክፍል ሁለት ትምህርታችን እንግዲህ በሰፊው ይህንን እውነት ያብራራል ከዚህ በተጨማሪም ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መጥቶ ሕግን የፈጸመልን በመሆኑ አምነው ለጸደቁትም ሆነ ወደፊትም በማመን ለሚጸድቁት ይኸው ጌታ የሕግ ፍጻሜ የሆነ እና ዛሬ ላይም አምነን ለጸደቅነው ለእኛም ሳይቀር ይህንኑ ጌታ በማመናችን ምክንያት ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ያለን መሆኑን ትምህርቱ በተገቢው መንገድ ይጠቁማል ይህንኑ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ጽድቃችንንም ለፈጸመልን እና ላጸደቀን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት አሜን ወገኖቼ እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ ከጥሩ ማብራርያና የመጽሐፍቅዱስ ማስረጃ ጋር ለእናንተ ለአድማጮችተዘጋጅተው የቀረቡ በመሆናቸው የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተከታትላችሁ እንድታዩአቸው ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

014 ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች በሙሉ የክፍል ሁለት ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ተብሎ በአመክንዮ ዘሐዋርያት ላይ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው የሐዋርያት አመክንዮ በተሰኘው የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ ላይ ሠፍሮ የሚገኘውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ ነው በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ይህንኑ የእምነት መግለጫ የክፍል አንድ ትምህርታችን በማድረግ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር በሚል ሃሳብ ዙርያ የጥንቷ ኦርቶዶክሳዊትና ሐዋርያዊት ዓለማቀፋዊት ቤተክርስቲያን ይህንን ያለችበትን ወደ ሦስትና አራት የሚደርሱ ሃሳቦችን አንስተን ባቀረብነው የቪድዮ አገልግሎት ላይ በሰፊው ማብራራታችን ይታወሳል እናንተም አድማጮች በቪድዮ የተላለፈው መልዕክት እንደደረሳችሁና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፋ እናደርጋለን የክፍል ሁለት ትምህርትም ከዚሁ የቀጠለ ነው አሁንም ታድያ ደፍረን የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ባንልም የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ አሁንም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ስትል ወደ ሐዲስ ኪዳን አገልግሎት የመጣችና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመጣውን ሙሉ የሆነ የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች መሆንዋን የሚያስታውሰን ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ሙሉ የሆነውን የጸጋ መዳንን ላመጣልን ለኢየሱስ እውቅና በመስጠት ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና የሚለውን ትርጉም የሚሰጠን ነውና ኦሪትንና ነቢያትን በመፈጸም አምነን ለምንጸድቀው ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ መሆኑን አረጋግጣ የሰበከችና ያስተማረች መሆኑን ከዚሁ ከእምነት መግለጫዋ ለማስተዋል እንችላለን በመሆኑም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ብላ በእምነት መግለጫዋ ላይ የዘገበችና ያስተማረች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ኦሪትንና ነቢያትን የፈጽማቸው መሆኑን አምና ለዚሁ ጌታ እውቅና የሰጠች በመሆንዋ በክርስቶስ የሆነውን የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች እንጂ እንደገና እንደ አይሁድ በጸጋ መዳንን ካስገኘው እምነት ወደኋላ ተመልሳና አፈግፍጋ ካልተገረዛችሁ አትድኑም እንደገናም የዳኑትን አሕዛብ ሳይቀር ከእምነት እንዲያፈገፍጉ እና ወደኋላም እንዲሉ ለማድረግ ትገርዙአቸውና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ታዙአቸው ዘንድ ይገባል ስትል የተናገረች አለመሆንዋን ከክፍሉ እንረዳለን የክፍል ሁለት ትምህርታችን እንግዲህ በሰፊው ይህንን እውነት ያብራራል ከዚህ በተጨማሪም ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መጥቶ ሕግን የፈጸመልን በመሆኑ አምነው ለጸደቁትም ሆነ ወደፊትም በማመን ለሚጸድቁት ይኸው ጌታ የሕግ ፍጻሜ የሆነ እና ዛሬ ላይም አምነን ለጸደቅነው ለእኛም ሳይቀር ይህንኑ ጌታ በማመናችን ምክንያት ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ያለን መሆኑን ትምህርቱ በተገቢው መንገድ ይጠቁማል ይህንኑ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ጽድቃችንንም ለፈጸመልን እና ላጸደቀን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት አሜን ወገኖቼ እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ ከጥሩ ማብራርያና የመጽሐፍቅዱስ ማስረጃ ጋር ለእናንተ ለአድማጮችተዘጋጅተው የቀረቡ በመሆናቸው የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተከታትላችሁ እንድታዩአቸው ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

013 ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች በሙሉ የክፍል ሁለት ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ተብሎ በአመክንዮ ዘሐዋርያት ላይ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው የሐዋርያት አመክንዮ በተሰኘው የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ ላይ ሠፍሮ የሚገኘውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ ነው በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ይህንኑ የእምነት መግለጫ የክፍል አንድ ትምህርታችን በማድረግ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር በሚል ሃሳብ ዙርያ የጥንቷ ኦርቶዶክሳዊትና ሐዋርያዊት ዓለማቀፋዊት ቤተክርስቲያን ይህንን ያለችበትን ወደ ሦስትና አራት የሚደርሱ ሃሳቦችን አንስተን ባቀረብነው የቪድዮ አገልግሎት ላይ በሰፊው ማብራራታችን ይታወሳል እናንተም አድማጮች በቪድዮ የተላለፈው መልዕክት እንደደረሳችሁና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፋ እናደርጋለን የክፍል ሁለት ትምህርትም ከዚሁ የቀጠለ ነው አሁንም ታድያ ደፍረን የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ባንልም የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ አሁንም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ስትል ወደ ሐዲስ ኪዳን አገልግሎት የመጣችና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመጣውን ሙሉ የሆነ የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች መሆንዋን የሚያስታውሰን ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ሙሉ የሆነውን የጸጋ መዳንን ላመጣልን ለኢየሱስ እውቅና በመስጠት ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና የሚለውን ትርጉም የሚሰጠን ነውና ኦሪትንና ነቢያትን በመፈጸም አምነን ለምንጸድቀው ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ መሆኑን አረጋግጣ የሰበከችና ያስተማረች መሆኑን ከዚሁ ከእምነት መግለጫዋ ለማስተዋል እንችላለን በመሆኑም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ብላ በእምነት መግለጫዋ ላይ የዘገበችና ያስተማረች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ኦሪትንና ነቢያትን የፈጽማቸው መሆኑን አምና ለዚሁ ጌታ እውቅና የሰጠች በመሆንዋ በክርስቶስ የሆነውን የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች እንጂ እንደገና እንደ አይሁድ በጸጋ መዳንን ካስገኘው እምነት ወደኋላ ተመልሳና አፈግፍጋ ካልተገረዛችሁ አትድኑም እንደገናም የዳኑትን አሕዛብ ሳይቀር ከእምነት እንዲያፈገፍጉ እና ወደኋላም እንዲሉ ለማድረግ ትገርዙአቸውና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ታዙአቸው ዘንድ ይገባል ስትል የተናገረች አለመሆንዋን ከክፍሉ እንረዳለን የክፍል ሁለት ትምህርታችን እንግዲህ በሰፊው ይህንን እውነት ያብራራል ከዚህ በተጨማሪም ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መጥቶ ሕግን የፈጸመልን በመሆኑ አምነው ለጸደቁትም ሆነ ወደፊትም በማመን ለሚጸድቁት ይኸው ጌታ የሕግ ፍጻሜ የሆነ እና ዛሬ ላይም አምነን ለጸደቅነው ለእኛም ሳይቀር ይህንኑ ጌታ በማመናችን ምክንያት ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ያለን መሆኑን ትምህርቱ በተገቢው መንገድ ይጠቁማል ይህንኑ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ጽድቃችንንም ለፈጸመልን እና ላጸደቀን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት አሜን ወገኖቼ እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ ከጥሩ ማብራርያና የመጽሐፍቅዱስ ማስረጃ ጋር ለእናንተ ለአድማጮችተዘጋጅተው የቀረቡ በመሆናቸው የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተከታትላችሁ እንድታዩአቸው ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

012 ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ክፍል ሁለት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች በሙሉ የክፍል ሁለት ትምህርታችን የሚያጠነጥነው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ተብሎ በአመክንዮ ዘሐዋርያት ላይ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው የሐዋርያት አመክንዮ በተሰኘው የእናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ ላይ ሠፍሮ የሚገኘውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ ነው በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ ይህንኑ የእምነት መግለጫ የክፍል አንድ ትምህርታችን በማድረግ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር በሚል ሃሳብ ዙርያ የጥንቷ ኦርቶዶክሳዊትና ሐዋርያዊት ዓለማቀፋዊት ቤተክርስቲያን ይህንን ያለችበትን ወደ ሦስትና አራት የሚደርሱ ሃሳቦችን አንስተን ባቀረብነው የቪድዮ አገልግሎት ላይ በሰፊው ማብራራታችን ይታወሳል እናንተም አድማጮች በቪድዮ የተላለፈው መልዕክት እንደደረሳችሁና እንደተጠቀማችሁበትም ተስፋ እናደርጋለን የክፍል ሁለት ትምህርትም ከዚሁ የቀጠለ ነው አሁንም ታድያ ደፍረን የዛሬዋን ቤተክርስቲያን ባንልም የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ አሁንም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ስትል ወደ ሐዲስ ኪዳን አገልግሎት የመጣችና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የመጣውን ሙሉ የሆነ የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች መሆንዋን የሚያስታውሰን ትምህርት ነው ከዚህም ሌላ ሙሉ የሆነውን የጸጋ መዳንን ላመጣልን ለኢየሱስ እውቅና በመስጠት ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ወደ አማርኛው ስንተረጉመው ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና የሚለውን ትርጉም የሚሰጠን ነውና ኦሪትንና ነቢያትን በመፈጸም አምነን ለምንጸድቀው ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ መሆኑን አረጋግጣ የሰበከችና ያስተማረች መሆኑን ከዚሁ ከእምነት መግለጫዋ ለማስተዋል እንችላለን በመሆኑም ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለንና ብላ በእምነት መግለጫዋ ላይ የዘገበችና ያስተማረች ቤተክርስቲያን ጌታችን ኢየሱስ ኦሪትንና ነቢያትን የፈጽማቸው መሆኑን አምና ለዚሁ ጌታ እውቅና የሰጠች በመሆንዋ በክርስቶስ የሆነውን የጸጋ መዳን አምና የተቀበለች እንጂ እንደገና እንደ አይሁድ በጸጋ መዳንን ካስገኘው እምነት ወደኋላ ተመልሳና አፈግፍጋ ካልተገረዛችሁ አትድኑም እንደገናም የዳኑትን አሕዛብ ሳይቀር ከእምነት እንዲያፈገፍጉ እና ወደኋላም እንዲሉ ለማድረግ ትገርዙአቸውና የሙሴን ሕግ እንዲጠብቁ ታዙአቸው ዘንድ ይገባል ስትል የተናገረች አለመሆንዋን ከክፍሉ እንረዳለን የክፍል ሁለት ትምህርታችን እንግዲህ በሰፊው ይህንን እውነት ያብራራል ከዚህ በተጨማሪም ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መጥቶ ሕግን የፈጸመልን በመሆኑ አምነው ለጸደቁትም ሆነ ወደፊትም በማመን ለሚጸድቁት ይኸው ጌታ የሕግ ፍጻሜ የሆነ እና ዛሬ ላይም አምነን ለጸደቅነው ለእኛም ሳይቀር ይህንኑ ጌታ በማመናችን ምክንያት ታጥባችኋል ተቀድሳችኋል ጸድቃችኋል ያለን መሆኑን ትምህርቱ በተገቢው መንገድ ይጠቁማል ይህንኑ ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ጽድቃችንንም ለፈጸመልን እና ላጸደቀን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ክብር ይሁንለት አሜን ወገኖቼ እነዚህ ትምህርቶች እንግዲህ ከጥሩ ማብራርያና የመጽሐፍቅዱስ ማስረጃ ጋር ለእናንተ ለአድማጮችተዘጋጅተው የቀረቡ በመሆናቸው የተለቀቁትን ቪዲዮዎች ተከታትላችሁ እንድታዩአቸው ለሌሎችም ሼር እንድታደርጉት ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ

Sunday, August 9, 2015

003

003ኢንትገዘር እንከ ከመ አይሁድ ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሐዋርያት አመክንዮ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ክፍል አንድ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ ዛሬ በእምነት መግለጫዋ ላይ የተጻፈውን የአመክንዮ ዘሐዋርያት ቃል ላይ የሠፈረውን ቃል ኢንትገዘር እንከ ከመ አይሁድ ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ትርጉም እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሚለውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ያለችባቸውን ሦስት ያህል ቀጣይነትና ተከታታይነት ያላቸውን ሃሳቦች ከመጽሐፍቅዱሳዊ ማስረጃዎች ጋራ እንደሚከተለው በዚሁ በምንለቃቸው ቪዲዮዎቻችን ላይ አቅርበነዋል ከዚሁ ጋራ ያሬዳዊ የወረብና የሽብሸባ ዝማሬዎች አብረው ቀርበዋል ስለዚህ ወገኖቻችን በዚህ ቃልና የትምህርቱ አገልግሎት እንድትባረኩበት በዝማሬውም ውስጥ አብራችሁ ተሳታፊ በመሆን እንድትዘምሩ ፣ እንድትወርቡ ፣ እንድታሸበሽቡና ከበሮና ጽናጽልም ካለ በከበሮና በጽናጽላችሁ ይህን ዝማሬ እንድታጅቡ ማሳሰብ እንወዳለን ትምህርቱ ያልተቋጨ በመሆኑ በክፍል ሁለት ትምህርት ይቀጥላል የክፍል ሁለት ትምህርታችን ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሚል ነው ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ለማለት እወዳለሁ እነሆ ትምህርቱንም በቪድዮ እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ ነኝ God bless all People of God amen and amen.

002

002ኢንትገዘር እንከ ከመ አይሁድ ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሐዋርያት አመክንዮ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ክፍል አንድ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ ዛሬ በእምነት መግለጫዋ ላይ የተጻፈውን የአመክንዮ ዘሐዋርያት ቃል ላይ የሠፈረውን ቃል ኢንትገዘር እንከ ከመ አይሁድ ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ትርጉም እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሚለውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ያለችባቸውን ሦስት ያህል ቀጣይነትና ተከታታይነት ያላቸውን ሃሳቦች ከመጽሐፍቅዱሳዊ ማስረጃዎች ጋራ እንደሚከተለው በዚሁ በምንለቃቸው ቪዲዮዎቻችን ላይ አቅርበነዋል ከዚሁ ጋራ ያሬዳዊ የወረብና የሽብሸባ ዝማሬዎች አብረው ቀርበዋል ስለዚህ ወገኖቻችን በዚህ ቃልና የትምህርቱ አገልግሎት እንድትባረኩበት በዝማሬውም ውስጥ አብራችሁ ተሳታፊ በመሆን እንድትዘምሩ ፣ እንድትወርቡ ፣ እንድታሸበሽቡና ከበሮና ጽናጽልም ካለ በከበሮና በጽናጽላችሁ ይህን ዝማሬ እንድታጅቡ ማሳሰብ እንወዳለን ትምህርቱ ያልተቋጨ በመሆኑ በክፍል ሁለት ትምህርት ይቀጥላል የክፍል ሁለት ትምህርታችን ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሚል ነው ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ለማለት እወዳለሁ እነሆ ትምህርቱንም በቪድዮ እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ ነኝ God bless all People of God amen and amen.

001 ኢንትገዘር እንከ ከመ አይሁድ ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሐዋርያት አመክንዮ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ክፍል አንድ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ ዛሬ በእምነት መግለጫዋ ላይ የተጻፈውን የአመክንዮ ዘሐዋርያት ቃል ላይ የሠፈረውን ቃል ኢንትገዘር እንከ ከመ አይሁድ ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ትርጉም እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሚለውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ያለችባቸውን ሦስት ያህል ቀጣይነትና ተከታታይነት ያላቸውን ሃሳቦች ከመጽሐፍቅዱሳዊ ማስረጃዎች ጋራ እንደሚከተለው በዚሁ በምንለቃቸው ቪዲዮዎቻችን ላይ አቅርበነዋል ከዚሁ ጋራ ያሬዳዊ የወረብና የሽብሸባ ዝማሬዎች አብረው ቀርበዋል ስለዚህ ወገኖቻችን በዚህ ቃልና የትምህርቱ አገልግሎት እንድትባረኩበት በዝማሬውም ውስጥ አብራችሁ ተሳታፊ በመሆን እንድትዘምሩ ፣ እንድትወርቡ ፣ እንድታሸበሽቡና ከበሮና ጽናጽልም ካለ በከበሮና በጽናጽላችሁ ይህን ዝማሬ እንድታጅቡ ማሳሰብ እንወዳለን ትምህርቱ ያልተቋጨ በመሆኑ በክፍል ሁለት ትምህርት ይቀጥላል የክፍል ሁለት ትምህርታችን ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሚል ነው ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ለማለት እወዳለሁ እነሆ ትምህርቱንም በቪድዮ እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ ነኝ God bless all People of God amen and amen.

001 ኢንትገዘር እንከ ከመ አይሁድ ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሐዋርያት አመክንዮ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእምነት መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ክፍል አንድ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱሳን ወገኖች እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንን ወደ ጥንተ መሠረት ወደ እግዚአብሔር ቃል እውነት ለመመለስ ዛሬ በእምነት መግለጫዋ ላይ የተጻፈውን የአመክንዮ ዘሐዋርያት ቃል ላይ የሠፈረውን ቃል ኢንትገዘር እንከ ከመ አይሁድ ነአምር ከመ መጽአ ዘይፌጽም ኦሪተ ወነቢያተ ትርጉም እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ኦሪትንና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሚለውን ሃሳብ መነሻ በማድረግ በክፍል አንድ ትምህርታችን ላይ የጥንቷ ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን እንግዲህ እንደ አይሁድ አንገዘር ያለችባቸውን ሦስት ያህል ቀጣይነትና ተከታታይነት ያላቸውን ሃሳቦች ከመጽሐፍቅዱሳዊ ማስረጃዎች ጋራ እንደሚከተለው በዚሁ በምንለቃቸው ቪዲዮዎቻችን ላይ አቅርበነዋል ከዚሁ ጋራ ያሬዳዊ የወረብና የሽብሸባ ዝማሬዎች አብረው ቀርበዋል ስለዚህ ወገኖቻችን በዚህ ቃልና የትምህርቱ አገልግሎት እንድትባረኩበት በዝማሬውም ውስጥ አብራችሁ ተሳታፊ በመሆን እንድትዘምሩ ፣ እንድትወርቡ ፣ እንድታሸበሽቡና ከበሮና ጽናጽልም ካለ በከበሮና በጽናጽላችሁ ይህን ዝማሬ እንድታጅቡ ማሳሰብ እንወዳለን ትምህርቱ ያልተቋጨ በመሆኑ በክፍል ሁለት ትምህርት ይቀጥላል የክፍል ሁለት ትምህርታችን ኦሪትና ነቢያትን የሚፈጽማቸው እንደመጣ እናውቃለን የሚል ነው ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ለማለት እወዳለሁ እነሆ ትምህርቱንም በቪድዮ እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ ነኝ God bless all People of God amen and amen.

Thursday, August 6, 2015

Joshua Tehadso: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Mea...

Joshua Tehadso: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Mea...: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Meaning for today   ክፍል ዘጠኝ ዛሬን ስንጠይቅ ለክርስቲያኑ የጌ...

የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? ለዛሬ ያለው ትርጉም Meaning for today ክፍል ዘጠኝ

የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ?



ለዛሬ ያለው ትርጉም




Meaning for today  




ክፍል ዘጠኝ








ዛሬን ስንጠይቅ ለክርስቲያኑ የጌታ እራት ትርጉሙ እንዴት ነው ? ሦስት የተያያዙ ሃሳቦች ለሃላፊ ጊዜ ለአሁን ጊዜና ለወደፊት ጊዜ ሊጠቅሙ የሚችሉ ሲሆኑ እነርሱም ተያይዘው ያሉና  የተገናኙም ናቸው


1ኛየጌታ እራት የጌታን መታሰቢያ ጊዜ    የምናስታውስበት ነው ጌታም እንዲህ ሲል ትዕዛዝ ሰጥቷል<< Do this in remembrance of me  >> የሉቃስ ወንጌል 22 19 1 ቆሮንቶስ 11 24   _  25 ይህ ለመኖርያችን ዋጋ ለመክፈል በአዕምሮ ወይም በሥጋ የምንጨነቅበት ሳይሆን ግሩምና ድንቅ የሆነውን የጌታን የማዳን ሕይወትና አገልግሎት ለማስታወስ ነው ይህ የጌታ እራት ጥልቅ የሆነውን ምሥጋናና አድናቆት ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ስላደረገልን ለመግለጽ ትልቅ በዓል ወይንም በእንግሊዘኛው Occasion ነው

     በአይሁድ የፋሲካ እራት ጊዜ የዕብራውያን ከግብጽ ባርነት ነጻ መውጣት የታወጀ አንድ ደረጃም ወደፊት የሄደ ነበረ በዘጸአት 12 26 እና 27 ላይ እንዲህ የሚል ቃል ተጽፎ እናገኛለን እንዲህም ይሆናል፤ ልጆቻችሁ፦ ይህ አምልኮ ለእናንተ ምንድር ነው ?  ባሉአችሁ ጊዜ፥ እናንተ፦ በግብፅ አገር በእስራኤል ልጆች ቤቶች ላይ አልፎ ግብፃዊያንን በመታ ጊዜ፥ ቤቶቻችንን ያዳነ የእግዚአብሔር የማለፉ መሥዋዕት ይህች ናት ትሉአቸዋላችሁይለናል  በመሆኑም በዚህ በሐዲስ ኪዳኑ የጌታ እራት ደግሞ ክርስቲያኑ ከኃጢአት ነጻ መውጣቱን ፣ ከሞት ሥቃይ መከራ በአካልና በአዕምሮም  ሳይቀር ፋሲካችን በሆነው ክርስቶስ እንደገናም ነጻ መውጣቱንና መላቀቁንም ጭምር ያውጃል( 1 ቆሮንቶስ 5 7 1 ቆሮንቶስ 11 26 )


2ኛሁለተኛው የጌታ እራት ጊዜ ፦ብርታት የማግኘት ጉልበት የማግኘት የመታደስ ጊዜ የመተሳሰርና የቁርባን ጊዜ  ነው እንደ ተሳትፎአችን መጠን የኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ ትርፉ ሕይወትን መስጠት ነው( ሮሜ 5 10 1 ቆሮንቶስ 10 16 ) ስለዚህ በክርስቶስ ትንሣኤ ባለ መንፈስ ውስጥ ሥልጣንን አግኝተን እንመገባለን እናድጋለን ዮሐንስ ዊስሊ ይህንን ጥንካሬ ያውቃል በአማካኝ በየአራት ወይም አምስት ቀን በረጅም ጊዜና ፍሬያማ ሥራው ወይንም የሕይወት ታሪኩ ቁርባኑን የወስዳል ያለ ጌታ እራት እግዚአብሔር ሥልጣንን አይሰጠንም ነገር ግን ለእኛ የጌታ እራት ተቋም አዘጋጅቷል እንደገናም ለግንኙነት መንገድና ዘዴ ጸሎትንና የእግዚአብሔር ቃል መስማትን ሰይሟል የዮሐንስ ዊስሊ መመርያ ሁልጊዜ ጠንከር ያለ ፣ ማሰብንና ማመዛዘንን የተገባን እንድንሆን አስችሎናል


3ኛ) ሦስተኛውና የመጨረሻው የጌታ እራት ጊዜ ቃልኪዳንን የማደስ እና ተስፋ የማድረግ ጊዜ ነው ነገር ግን ራሳችንን ቃል በቃል ማረጋገጥና የጥራት ሙከራ ወይንም ፈተና ማድረግ አለብን የጌታን እራት ተካፍለን የምንበላበት አኳኋን ዋጋ ያለው ነው( 1 ቆሮንቶስ 11 28 እና 29 ) እንደገናም የእርሱ ሕዝቦች ሙሉ በሆነ የመታደስ ተስፋ ለክርስቶስ የተሰጠንበትን እናድሳለን እርሱ እስኪመጣ ድረስ ( 1 ቆሮንቶስ 11 26 ) ክርስቶስ ከተመለሰ በኋላ በእርሱ መንግሥት ውስጥ በእርሱ አካላዊ መገኘት ከእርሱ ጋር ተካፍለን እንበላለን ( የማቴዎስ ወንጌል 26 29 ) የተወደዳችሁ ወገኖች የጌታን እራት ትምህርታችንን በዚህ የክፍል ዘጠኝ ትምህርት በማጠቃለል እንደመድማለን ጥያቄ ወይንም አስተያየት ካላችሁ በዚሁ በፌስቡክ አድራሻችን በብሎጎቻችንና በጎግል አድራሻችን ልትልኩልን ትችላላችሁ ወገኖቼ ትምህርቱ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ዘጠኝ ድረስ በየተራ የተለቀቀ ስለሆነ ሕይወታችንን የሚመሠርት ነውና በመደጋገም እንድትከታተሉት እንድታጠኑትም ማሳሰብ እወዳለሁ ለሌሎችም ወገኖቻችን ይጠቀሙ ዘንድ ሼር አድርጉት በተረፈ በሚቀጥሉት ሌሎች አዳዲስ ትምህርቶችና የትምህርት አርዕስቶች እስክንገናኝ ሰላም ሁኑ በማለት የምሰናበታችሁ



Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ

ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ ነኝ

God bless all People of God amen and amen.

Tuesday, August 4, 2015

Joshua Tehadso: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርቶች Bi...

Joshua Tehadso: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርቶች Bi...: የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ?       መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርቶች Biblical  teachings ክፍል ስምንት በ1ኛ ቆሮንቶስ 10 ፥ 16 መሠረት ሐዋርያው...

የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ? መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርቶች Biblical teachings ክፍል ስምንት

የጌታ እራት ለእኛ ምንድነው ?
     

መጽሐፍቅዱሳዊ ትምህርቶች


Biblical  teachings




ክፍል ስምንት


በ1ኛ ቆሮንቶስ 10 16 መሠረት ሐዋርያው ጳውሎስ በጌታ እራት ላይ ጣዖት ማምለክን መሐል ስላስገቡ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖችን ይገስጻል ይህ አመንዝራነት ነውና የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን ? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን ? እያለ ያመሣክራል የግሪኩ ቃል ትርጉም ስለ ቅዱስ ቁርባን  ( Holy Communion  ) እንዲህ ይላል ኅብረት የማድረግ ልምምድና መካፈል እንደሆነ ይናገራል ከክፍሉ ማለትም Context (ከኮንቴክስቱ ) እንደምናየው ጳውሎስ ያለው ክርስቲያን ወይኑና ኅብስቱን  በሚካፈልበት ጊዜ በክርስቶስ ውስጥ ያለውን የሞቱንና የትንሣኤውን ሕይወት ጥቅም እየተካፈለ ነው የዚህ ነገር ዋናው ጥቅሙ ኃጢአታችን ይቅር ለመባሉ ክርስቶስ ደም ውስጥ ሙሉ የሆነ ዋስትናና መጽናናት ስለተሰጠን ነው የክርስቶስ ኃይልና መገኘት ዋስትና የጋራ እና የሁሉ እንደገናም ለሁሉም የሆነችዋ  ቤተክርስቲያን በመያያዝ ከክርስቶስ አካል ጋር አንድ አካል የምንሆንበት ነው( 1 ቆሮንቶስ 10 16 _ 24 ) አንዱ እንጀራ የሚተካው የኢየሱስን የሕይወት እንጀራ ነው ( ዮሐንስ ወንጌል 6 35 ) ሁሉም አማኞች በጌታ እራት ጊዜ የሚበሉት ነው ምሳሌነቱ በክርስቶስ አካል ውስጥ ያለውን የክርስቲያኖች አንድነታቸውንና የጋራ ተሣትፎአቸውን ነው በሕይወት እንጀራ ላይ ትልቁ የኢየሱስ ንግጝር ከዚህ እንደሚከተለው በዚሁ በቃሉ ላይ ተዘግቧል ( ዮሐንስ ወንጌል 6 25 _ 68 )ከዚህም ሌላ ጳውሎስ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች በነበራቸው በምግብ ላይ የነበረ ኩራትና ስስ   ጌታ ቁርባን ላይ እንደሚጫወቱና እንደሚቀልዱ ክፍሉ ይናገራል 1 ቆሮንቶስ 11 17 _ 34  በመቀጠልም
የጌታን እራት ትምህርት ይገልጣል የበለጠ ዋጋ በመስጠትም ክርስቲያኑ በሚካፈልበት ጊዜ ለክርስቲያኑ ጥቅም እንዲሆን ጥሩ የሆነ ግምት ያለው ሁኔታን  ይሰጣል (1 ቆሮንቶስ 11 23 _ 25 ) ከዚህ የተነሣ በእግዚአብሔር የፍርድ ውጤት ጊዜ መልካም ያላደረጉ ደክመው ነበር ታመውና ብዙዎቹም እንኳ አንቀላፍተው ነበር በማለት ቃሉ ይነግረናል ( 1 ቆሮንቶስ 11 27 _ 34 )
የጌታን እራት ሥልጣን ለመጥፎ ነገር ላዋሉ ሰዎች ለምን ጳውሎስ ታድያ ጠንካራ ቃላትን መናገር ወደደ ?  ስንል  የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች በደንብ ወይም እንደሚገባ ለጌታ አካል እውቅና አልሰጡም ወይንም የጌታን አካል አልለዩም  ነበር ሃብታም የቆሮንቶስ ሰዎች ደሃ በሆኑ ክርስቲያን ወንድሞችና እህቶች ስስታም   ሆነው በሚበሉት የምግብ ልምምዶቻቸው አፍረዋል ተሸማቀዋል የክርስቶስ አካል የሆነችውን የእውነተኛዋን ቤተክርስቲያን ተፈጥሮ ካልለየን እንደገናም ማኅበራዊ ክፍሎችን እሽቅድምድሞችን የቀለም ልዩነቶችን ለይተን ካላወጣን ችግር ነው ( ገላትያ 3 28 ) በሌላ መልኩ ኅብስቱንና ወይኑን የሚወስድ ክርስቲያን ጸጋ በጎደለው ጠባይ ወይም አድራጎት በመለየት ውስጥ ቢወድቅ ክርስቲያን በቀጥታ ሊባረክ ሥልጣን አይሰጠውም በሚያስፈራ በዚህ አኳኋን የጌታን ኅብስትና ወይን የወሰደ ነውና ይህ ሊሆንለት አይችልም እንዲህ ዓይነት ሰው ጥፋተኛና በደለኛ ኃጢአተኛ የክርስቶስ አካልና የደሙ ተቃራኒ ነው ( ገላትያ 3 27 ) የክፍል ስምንት ትምህርታችንን እንግዲህ በዚሁ እንቋጫለን በክፍል ዘጠኝ ትምህርቶቻችን እስክንገኛ ሰላም ሁኑ በማለት የምሰናበታችሁ


Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና ባለ ራዕይ

ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ ነኝ

ተባረኩልኝ ለዘላለም