ሰላም ቅዱሳን ወገኖች የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ ከዚህ በመቀጠል ቤተክርስቲያንና አገልጋዮችዋ በሚል ርእስ በጌታ እርዳታ የሁላችሁ ታናሽ በሆንኩት በእኔ በባርያው ተዘጋጅቶ እና ተጽፎ የቀረበ ሲሆን ይህንን መጽሐፍ ለመግዛትና ለመጠቀም ለምትፈልጉ ሁሉ መጽሐፉ ታትሞ የተሰራጨው በአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያ በመሆኑ መጽሐፉንም የምታገኙት እዛው ኢትዮጵያ ነው በመሆኑም በሀገር ቤት በሀገራችን በኢትዮጵያና በመላው ዓለም የምትገኙ ቅዱሳን ሁሉ ይህንን መጽሐፍ ለማግኘት ኢትዮጵያ እስቴድዮም በሚገኘው የመሠረተ ክርስቶስ የመጻሕፍት መሸጫ መደብርና በሌላም ቦታዎች የሚገኝ በመሆኑ ገዝታችሁ እንድታነቡና እንድትጠቀሙ ለሌሎችም መግዛት እና መጠቀም ለሚፈልጉ ሁሉእንድታሰሙ በ Joshua Renewal Teaching and Preaching Ministry ስምና በራሴም ስም ላሳስባችሁ እወዳለሁ
አገልጋያችሁ ቀሲስ አባ ዮናስ ጌታነህ
No comments:
Post a Comment