Thursday, April 30, 2015

004 ይህ በ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ሥር እየተዘጋጀ የሚቀርብላችሁ ትምህርት ነው የትምህርት ርዕስ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ሊቀካህናት ነው የአብ ሊቀካህናት የሆነው እርሱ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀ የተወደዳችሁ ወገኖች ሊቀካህናት ማለት ምን ማለት ነው ስንል ሊቀካህናት ማለት በአጭር ቃል አስታራቂ አማላጅ ማለት ነው ታድያ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ሊቀካህናት መባሉ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር በማስታረቁ ነው ከእርሱ ውጪ ይህንን የማስታረቅን ሥራ የሰራ ማንም የለም ለዚህ ነው መጽሐፍቅዱሳችን ብቻ ሳይሆን አንጋፋው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሃይማኖተ አበው የተባለው መጽሐፍ እና የቤተክርስቲያኒቱም የእምነት መግለጫ አመክንዮ ዘሐዋርያት ወአረቀ ትዝምደ ሰብእ ምስለ እግዚአብሔር ሊቀካህናቲሁ ለአብ ትርጉም የአብ ሊቀካህናት እርሱ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀ ሲሉ የጻፉልን ቤተክርስቲያኒቱም እንዲሁ ስትል አጽንታና ጸንታም ነው እስከ ዛሬ ድረስ በዚሁ በእምነት መግለጫዋ ላይ ያሰፈረችልን ይሁን እንጂ ይህንን መጽሐፍቅዱሳዊ የእውነት ቃል በእምነት መግለጫዋ ላይ ዘግባ ታድያ ለምን የኢየሱስን ብቸኛ አማላጅነትና አስታራቂነት መስበክ እንደቸገራት ለኛ ለሁላችንም ግልጽ ሊሆንልን አልቻለም ኢየሱስ የአብ ሊቀካህናት ሆኖ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀ ብላ የምትሰብክና የምታስተምር ከሆነ ደግሞ በእርሱ ብቻ ታርቃ ወደ መንግሥቱ መግባቷን ታውጃለች እንጂ እንደገና ወደኋላ ተመልሳ የፍጡራንን አስታራቂነት አምና እና በእነርሱም ተማጽና በእነርሱ በኩል ወደ መንግሥቱ እገባለሁ ስትል ለዘጸውአ ስመኪ ወለዘገብረ ተዝካረኪ እምሕር ለኪ ለዘጸውአ ስመከ ወለዘገብረ ተዝካረከ እምሕር ለከ ትርጉም ስምሽን የጠራ ተዝካርሽን ያደረገ ስምህን የጠራ ተዝካርህን ያደረገ እምርልሻለሁ እምርልሃለሁ እያለች ሰዎች በጻድቁ ስም አሻሮ ቆልተውና ዳቦ ጋግረው ስላበሉ ገድሉን ስላነበቡና ጢስ ስለጤሰባቸው ወይም ሻማ ስለለኮሱ ጧፍ እጣን ስለቀረቡ ይጸድቃሉ ስትል አትናገርም አታውጅም ሰዎችንም ለዚህ ነገር አታነሳሳም በእርግጥ ነቢይን በነቢይ ስም መቀበል ጻድቅንም በጻድቅ ስም መቀበል ዋጋ እንዳለው መጽሐፍቅዱስ ቢነግረንም ዋጋው ግን የደኅንነት ዋጋና መንግሥተሰማያት የመግባት ዋጋ አይደለም ይህንን ዋጋ ከፍሎ በነጻ ያጸደቀንና በጸጋውም ያዳነን ኢየሱስ ብቻ ነው መዳን ከኢየሱስ ውጪ በሌላ በማንም የለምና የሐዋርያት ሥራ 4 ፥ 12 ነቢይንም ሆነ ጻድቅን ለመቀበልና ይህንኑ የጻድቁንም ሆነ የነቢዩን ዋጋ ለማግኘት ደግሞ በመጀመርያ በዚህ ጌታ አምኖ መዳን ያስፈልጋል አምኖ የዳነ ሰው ሲቀበል ነው ዋጋው የማይጠፋበት ማለት የሚድነው የዘላለም ሕይወት የሚያገኘው ማለቴ ሳይሆን ጻድቁንና ነቢዩን በመቀበሉ የሚሸለመው ማለቴ ነው መጽሐፉ የሚያስተምረን ይህንን እውነት ነው ታድያ ለዚህ ሁሉ እውነት ለመድረስና ለመብቃት የኢየሱስን ብቸኛ አዳኝነትና አማላጅነት በቅድሚያ መቀበል አማራጭ የሌለው ነገር ነው በመሆኑም ይህንን የኢየሱስክርስቶስን ብቸኛ የአብ ሊቀካህናትነትና አማላጅነት የአሁንዋ ኦርቶዶክስ ለመስበክ ቢዳዳትም የጥንቷ ሐዋርያዊት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ ሳይቀር ያሰፈረችው ነውና ሰብካዋለች አስተምራዋለች ስለዚህ አሁን ላይ የተነሳን እኛም አገልጋዮች ደግሞ ይህን የኢየሱስ ክርስቶስን ብቸኛ አማላጅነትና የአብ ሊቀካህናት መሆን ሳንሸፋፍን ግልጽልጽ አድርገን እንሰብከዋለን እናስተምረዋለን ወገኖቼ ትምህርቱ ሁለት ተከታታይ ክፍለ ጊዜያቶች የያዘ ቢሆንም በሁለት ክፍለጊዜያቶች የሚጠቀለል ብቻ ሳይሆን ወደፊትም በስፋት እየቀጠልን የምናስተምረው ስለሆነ በነዚህ አጫጭር ትምህርቶች ብቻ የምንቋጨው አይደለም ከዚህም ሌላ ይህንን የኢየሱስን አማላጅነት በተመለከተ በጽሑፍ ሳይቀር አስፍሬ የለቀቅሁዋቸው ትምህርቶች ስለሉ እነርሱን በብሎጎቼና በፌስ ቡክ እንዲሁም በጎግል ወስጥ በመግባት እና እየፈለጋችሁም በማንበብ ልትጠቀሙ የምትችሉ መሆናችሁን ከወዲሁ ላሳስብ እወዳለሁ አሁን ግን በጥቂቱ ያቀረብኳቸውን ሁለት ተከታታይ የኦድዮ ትምህርቶችን በሚገባ እንድትከታተሉአቸው በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry መሪና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

001 ይህ በ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry ሥር እየተዘጋጀ የሚቀርብላችሁ ትምህርት ነው የትምህርት ርዕስ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ሊቀካህናት ነው የአብ ሊቀካህናት የሆነው እርሱ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀ የተወደዳችሁ ወገኖች ሊቀካህናት ማለት ምን ማለት ነው ስንል ሊቀካህናት ማለት በአጭር ቃል አስታራቂ አማላጅ ማለት ነው ታድያ ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ሊቀካህናት መባሉ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር በማስታረቁ ነው ከእርሱ ውጪ ይህንን የማስታረቅን ሥራ የሰራ ማንም የለም ለዚህ ነው መጽሐፍቅዱሳችን ብቻ ሳይሆን አንጋፋው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሃይማኖተ አበው የተባለው መጽሐፍ እና የቤተክርስቲያኒቱም የእምነት መግለጫ አመክንዮ ዘሐዋርያት ወአረቀ ትዝምደ ሰብእ ምስለ እግዚአብሔር ሊቀካህናቲሁ ለአብ ትርጉም የአብ ሊቀካህናት እርሱ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀ ሲሉ የጻፉልን ቤተክርስቲያኒቱም እንዲሁ ስትል አጽንታና ጸንታም ነው እስከ ዛሬ ድረስ በዚሁ በእምነት መግለጫዋ ላይ ያሰፈረችልን ይሁን እንጂ ይህንን መጽሐፍቅዱሳዊ የእውነት ቃል በእምነት መግለጫዋ ላይ ዘግባ ታድያ ለምን የኢየሱስን ብቸኛ አማላጅነትና አስታራቂነት መስበክ እንደቸገራት ለኛ ለሁላችንም ግልጽ ሊሆንልን አልቻለም ኢየሱስ የአብ ሊቀካህናት ሆኖ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀ ብላ የምትሰብክና የምታስተምር ከሆነ ደግሞ በእርሱ ብቻ ታርቃ ወደ መንግሥቱ መግባቷን ታውጃለች እንጂ እንደገና ወደኋላ ተመልሳ የፍጡራንን አስታራቂነት አምና እና በእነርሱም ተማጽና በእነርሱ በኩል ወደ መንግሥቱ እገባለሁ ስትል ለዘጸውአ ስመኪ ወለዘገብረ ተዝካረኪ እምሕር ለኪ ለዘጸውአ ስመከ ወለዘገብረ ተዝካረከ እምሕር ለከ ትርጉም ስምሽን የጠራ ተዝካርሽን ያደረገ ስምህን የጠራ ተዝካርህን ያደረገ እምርልሻለሁ እምርልሃለሁ እያለች ሰዎች በጻድቁ ስም አሻሮ ቆልተውና ዳቦ ጋግረው ስላበሉ ገድሉን ስላነበቡና ጢስ ስለጤሰባቸው ወይም ሻማ ስለለኮሱ ጧፍ እጣን ስለቀረቡ ይጸድቃሉ ስትል አትናገርም አታውጅም ሰዎችንም ለዚህ ነገር አታነሳሳም በእርግጥ ነቢይን በነቢይ ስም መቀበል ጻድቅንም በጻድቅ ስም መቀበል ዋጋ እንዳለው መጽሐፍቅዱስ ቢነግረንም ዋጋው ግን የደኅንነት ዋጋና መንግሥተሰማያት የመግባት ዋጋ አይደለም ይህንን ዋጋ ከፍሎ በነጻ ያጸደቀንና በጸጋውም ያዳነን ኢየሱስ ብቻ ነው መዳን ከኢየሱስ ውጪ በሌላ በማንም የለምና የሐዋርያት ሥራ 4 ፥ 12 ነቢይንም ሆነ ጻድቅን ለመቀበልና ይህንኑ የጻድቁንም ሆነ የነቢዩን ዋጋ ለማግኘት ደግሞ በመጀመርያ በዚህ ጌታ አምኖ መዳን ያስፈልጋል አምኖ የዳነ ሰው ሲቀበል ነው ዋጋው የማይጠፋበት ማለት የሚድነው የዘላለም ሕይወት የሚያገኘው ማለቴ ሳይሆን ጻድቁንና ነቢዩን በመቀበሉ የሚሸለመው ማለቴ ነው መጽሐፉ የሚያስተምረን ይህንን እውነት ነው ታድያ ለዚህ ሁሉ እውነት ለመድረስና ለመብቃት የኢየሱስን ብቸኛ አዳኝነትና አማላጅነት በቅድሚያ መቀበል አማራጭ የሌለው ነገር ነው በመሆኑም ይህንን የኢየሱስክርስቶስን ብቸኛ የአብ ሊቀካህናትነትና አማላጅነት የአሁንዋ ኦርቶዶክስ ለመስበክ ቢዳዳትም የጥንቷ ሐዋርያዊት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ግን በእምነት መግለጫዋ ላይ ሳይቀር ያሰፈረችው ነውና ሰብካዋለች አስተምራዋለች ስለዚህ አሁን ላይ የተነሳን እኛም አገልጋዮች ደግሞ ይህን የኢየሱስ ክርስቶስን ብቸኛ አማላጅነትና የአብ ሊቀካህናት መሆን ሳንሸፋፍን ግልጽልጽ አድርገን እንሰብከዋለን እናስተምረዋለን ወገኖቼ ትምህርቱ ሁለት ተከታታይ ክፍለ ጊዜያቶች የያዘ ቢሆንም በሁለት ክፍለጊዜያቶች የሚጠቀለል ብቻ ሳይሆን ወደፊትም በስፋት እየቀጠልን የምናስተምረው ስለሆነ በነዚህ አጫጭር ትምህርቶች ብቻ የምንቋጨው አይደለም ከዚህም ሌላ ይህንን የኢየሱስን አማላጅነት በተመለከተ በጽሑፍ ሳይቀር አስፍሬ የለቀቅሁዋቸው ትምህርቶች ስለሉ እነርሱን በብሎጎቼና በፌስ ቡክ እንዲሁም በጎግል ወስጥ በመግባት እና እየፈለጋችሁም በማንበብ ልትጠቀሙ የምትችሉ መሆናችሁን ከወዲሁ ላሳስብ እወዳለሁ አሁን ግን በጥቂቱ ያቀረብኳቸውን ሁለት ተከታታይ የኦድዮ ትምህርቶችን በሚገባ እንድትከታተሉአቸው በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን የJoshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry መሪና ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

Monday, April 27, 2015

Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: Seeking Guidance የሚመራ መፈለግ በመታዘዝ የሚመጡ ብዙ ት...

Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry: Seeking Guidance የሚመራ መፈለግ በመታዘዝ የሚመጡ ብዙ ት...: Seeking Guidance  የሚመራ መፈለግ  በመታዘዝ የሚመጡ ብዙ ትርፎች በበራችን ላይ በፍጥነት ለእኛ ይገለጣሉ ክፍል ስድስት የእግዚአብሔ...

Seeking Guidance የሚመራ መፈለግ በመታዘዝ የሚመጡ ብዙ ትርፎች በበራችን ላይ በፍጥነት ለእኛ ይገለጣሉ ክፍል ስድስት

Seeking Guidance የሚመራ መፈለግ በመታዘዝ የሚመጡ ብዙ ትርፎች በበራችን ላይ በፍጥነት ለእኛ ይገለጣሉ ክፍል ስድስት






Seeking Guidance 



የሚመራ መፈለግ 



በመታዘዝ የሚመጡ ብዙ ትርፎች በበራችን ላይ በፍጥነት ለእኛ ይገለጣሉ


ክፍል ስድስት


የእግዚአብሔር ቃል በመዝሙር 34  8 ላይ እግዚአብሔር ቸር እንደሆነ ቅመሱ  እዩም በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው አለ ስለዚህ የእግዚአብሔርን ቸርነት ለመቅመስየእግዚአብሔርን ቃል መታዘዝ አማራጭ የሌለው ነገር ነው በ1ኛ ዮሐንስ 3  22 ላይ የእግዚአብሔር ቃል የሚለን እንደዚህ ነው ወዳጆች ሆይ ልባችን ባይፈርድብን በእግዚአብሔርዘንድ ድፍረት አለን ትእዛዙንም የምንጠብቅና በፊቱ ደስ የሚያሰኘውን የምናደርግ ስለሆንን የምንለምነውን ሁሉ ከእርሱ እናገኛለን ይለናል በመሆኑም እንግዲህ ለቃሉ በመታዘዝ ውስጥየሚፈለገው ነገር ሁሉ ከተገኘ በመታዘዝ የሚመጡ ብዙ ትርፎች እንዳሉን በዚሁ በተገለጠው በእግዚአብሔር ቃል መረዳት እንችላለን በትንቢተ ሚልክያስ 3  10 ላይም በቤቴ ውስጥመብል እንዲሆን አሥራቱን ሁሉ ወደ ጎተራ አግቡ የሰማይንም መስኮት ባልከፍትላችሁ በረከትንም አትረፍርፌ ባላፈስላችሁ  በዚህ ፈትኑኝ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይለናል እኛ ጌታ በሚያዘን ነገር ሁሉ ታማኞች ሆነን ለቃሉ ከታዘዝን እግዚአብሔር በረከቱን ሁሉ ሊያፈስልን የታመነ ነው ለዚህ ነው ጌታ ኢየሱስም እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውመጣሁ ያለው ዮሐንስ ወንጌል 10  10 የሚበዛ ሕይወት ቃሉን ከመታዘዝ የተነሳ በእግዚአብሔር በረከት የተጎበኘና የተጥለቀለቀ ሕይወት ነው ስለዚህም በመዝሙር 111  10 ላይየጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ለሚያደርጓትም ደኅና ማስተዋል አላቸው ምስጋናውም ለዘላለም ይኖራል ይለናልና እግዚአብሔርን ፈርተን የእግዚአብሔርን ቃልበማስተዋል ብናደርግ ማለት ብንታዘዝ  በረከታችንም ሆነ ማስተዋላችን በዚያው ልክ እየጨመረ ይመጣል ጌታ እግዚአብሔር በዚህ በረከት ይባርከን ከዚህ በመቀጠል ከዚሁ ጋር የተያያዘጥቂት ሃሳቦችን በእንግሊዝኛ ለማቅረብ እወዳለሁ ይህን የማደርገው ሃሳቡን ይበልጥ ስለሚደግፍልኝና የተሻለ ማብራርያ ስለሚሰጠው ነው 
                  
Obey God's Word AND Prove it right


Put God's word to the test by practicing the things you are learning Acknowledge how his ways bring positive change in your life. The best way to determine that God's commands and teachings bring true peace and blessings is by living them.

God bless all People of God 

God  servant Preacher and Teacher Yonas Asfaw

No comments:

Post a Comment



Saturday, April 25, 2015

208 የትምህርት ርዕስ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደ እኔ ይምጣ ሙሴ ወግኖ የለየለት ሰው ስለሆነ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደኔ ይምጣ አለ ወግነን የተለየን በምንሆንበት ጊዜ በአገልግሎት አናመቻምችም በሕይወት በኖሮ እና በመሣሠሉት መንፈሳዊ ነገሮቻችን አናመቻምችም በአጠቃላይ የተመቻመቸ ሕይወት የለንም የእስራኤል መሪዎች ሙሴም ሆነ ከሙሴ በኋላ የተነሳው ኢያሱ ወግነው የለየላቸው ባይሆኑ እስራኤልን ዳር ማድረስ አይችሉም ነበር የእስራኤል ሕይወት በምድረበዳ የሚያስቀር ሕይወት ነው ምክንያቱም መጽሐፍቅዱሳችን ከእነርሱ በሚበዙቱ ደስ አላለውም በምድረበዳ ቀርተዋልና ይለናል ወግኖ ለመለየት ከእግዚአብሔር ጋር በሕይወት ማንነትና የግንኙነት መስመር መተዋወቅ ያስፈልጋል ያን ጊዜ እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ሕይወታችንን ያጸናል ወግነን ስንለይ በቀላሉ አንንበረከክም ሁሉን እንመረምራለን ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ተብሎ ተጽፎልናልና ወግነን ስንለይ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥብናል ኢያሱ ጸሐይ እንዳቆመ ገስግሶ ጠላቶችንም እንደመታ ለእኛም እንዲሁ ይሆናል ከዚህም ሌላ ኢያሱ ወደ ሠፈረበት ሕዝቡ መጥቶ ይሰፍር ነበር ይለናል እንደገናም እንዲህ በምንሆንበት ጊዜ የራስ ጸጉራችን ሳይቀር የተቆጠረ ስለሆነ የምንሆነው ነገር የለም እና በፍጹም ልንፈራ አይገባም ጌታ በጆሮ ያሰማንን በሰገነት ልናሰማ በጨለማ የነገረንን በብርሃን ልንናገር ጊዜው ስለሆነ የተዘጋጀን ልንሆን ይገባል በኢያሱ ዘመን ማንም በእስራኤል ላይ ምላሱን ማንቀሳቀስ አልቻለም ነበር ወግነን ስንለይ እግዚአብሔር የሐሜት የአሉባልታ የአድማና የስድብ ምላሶችን ይቆልፋል ክፋቱንና ቅናቱንና ተንኮሉንም ጭምር ያኔ በእኛ ላይ የሚያንቀሳቅስብን አይኖርም ኢያሱ ወግኖ የተለየ ስለሆነ ይህም ሳይበቃው በአምልኮ ሳይቀር እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተ ግን የምታመልኩትን ምረጡ አለ ለዚህ ነው እንግዲህ አምልኮው በእርሱ ሳይቋረጥ በቀጣይነት ወደ ትውልድ የተሻገረው ወገኖቼ የትምህርቱ ሃሳቦች እነዚህንና የመሳሰሉትን ጠቅልሎ የያዘ ነው በመሆኑም ትምህርቱ በተከታታይ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ስድስት ድረስ የቀረበ በመሆኑ እየገባችሁ እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ላሳስብ እወዳለሁ ጌታ ይባርካችሁ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና መሪ ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

174 የትምህርት ርዕስ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደ እኔ ይምጣ ሙሴ ወግኖ የለየለት ሰው ስለሆነ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደኔ ይምጣ አለ ወግነን የተለየን በምንሆንበት ጊዜ በአገልግሎት አናመቻምችም በሕይወት በኖሮ እና በመሣሠሉት መንፈሳዊ ነገሮቻችን አናመቻምችም በአጠቃላይ የተመቻመቸ ሕይወት የለንም የእስራኤል መሪዎች ሙሴም ሆነ ከሙሴ በኋላ የተነሳው ኢያሱ ወግነው የለየላቸው ባይሆኑ እስራኤልን ዳር ማድረስ አይችሉም ነበር የእስራኤል ሕይወት በምድረበዳ የሚያስቀር ሕይወት ነው ምክንያቱም መጽሐፍቅዱሳችን ከእነርሱ በሚበዙቱ ደስ አላለውም በምድረበዳ ቀርተዋልና ይለናል ወግኖ ለመለየት ከእግዚአብሔር ጋር በሕይወት ማንነትና የግንኙነት መስመር መተዋወቅ ያስፈልጋል ያን ጊዜ እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ሕይወታችንን ያጸናል ወግነን ስንለይ በቀላሉ አንንበረከክም ሁሉን እንመረምራለን ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ተብሎ ተጽፎልናልና ወግነን ስንለይ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥብናል ኢያሱ ጸሐይ እንዳቆመ ገስግሶ ጠላቶችንም እንደመታ ለእኛም እንዲሁ ይሆናል ከዚህም ሌላ ኢያሱ ወደ ሠፈረበት ሕዝቡ መጥቶ ይሰፍር ነበር ይለናል እንደገናም እንዲህ በምንሆንበት ጊዜ የራስ ጸጉራችን ሳይቀር የተቆጠረ ስለሆነ የምንሆነው ነገር የለም እና በፍጹም ልንፈራ አይገባም ጌታ በጆሮ ያሰማንን በሰገነት ልናሰማ በጨለማ የነገረንን በብርሃን ልንናገር ጊዜው ስለሆነ የተዘጋጀን ልንሆን ይገባል በኢያሱ ዘመን ማንም በእስራኤል ላይ ምላሱን ማንቀሳቀስ አልቻለም ነበር ወግነን ስንለይ እግዚአብሔር የሐሜት የአሉባልታ የአድማና የስድብ ምላሶችን ይቆልፋል ክፋቱንና ቅናቱንና ተንኮሉንም ጭምር ያኔ በእኛ ላይ የሚያንቀሳቅስብን አይኖርም ኢያሱ ወግኖ የተለየ ስለሆነ ይህም ሳይበቃው በአምልኮ ሳይቀር እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተ ግን የምታመልኩትን ምረጡ አለ ለዚህ ነው እንግዲህ አምልኮው በእርሱ ሳይቋረጥ በቀጣይነት ወደ ትውልድ የተሻገረው ወገኖቼ የትምህርቱ ሃሳቦች እነዚህንና የመሳሰሉትን ጠቅልሎ የያዘ ነው በመሆኑም ትምህርቱ በተከታታይ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ስድስት ድረስ የቀረበ በመሆኑ እየገባችሁ እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ላሳስብ እወዳለሁ ጌታ ይባርካችሁ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና መሪ ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

174 የትምህርት ርዕስ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደ እኔ ይምጣ ሙሴ ወግኖ የለየለት ሰው ስለሆነ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደኔ ይምጣ አለ ወግነን የተለየን በምንሆንበት ጊዜ በአገልግሎት አናመቻምችም በሕይወት በኖሮ እና በመሣሠሉት መንፈሳዊ ነገሮቻችን አናመቻምችም በአጠቃላይ የተመቻመቸ ሕይወት የለንም የእስራኤል መሪዎች ሙሴም ሆነ ከሙሴ በኋላ የተነሳው ኢያሱ ወግነው የለየላቸው ባይሆኑ እስራኤልን ዳር ማድረስ አይችሉም ነበር የእስራኤል ሕይወት በምድረበዳ የሚያስቀር ሕይወት ነው ምክንያቱም መጽሐፍቅዱሳችን ከእነርሱ በሚበዙቱ ደስ አላለውም በምድረበዳ ቀርተዋልና ይለናል ወግኖ ለመለየት ከእግዚአብሔር ጋር በሕይወት ማንነትና የግንኙነት መስመር መተዋወቅ ያስፈልጋል ያን ጊዜ እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ሕይወታችንን ያጸናል ወግነን ስንለይ በቀላሉ አንንበረከክም ሁሉን እንመረምራለን ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ተብሎ ተጽፎልናልና ወግነን ስንለይ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥብናል ኢያሱ ጸሐይ እንዳቆመ ገስግሶ ጠላቶችንም እንደመታ ለእኛም እንዲሁ ይሆናል ከዚህም ሌላ ኢያሱ ወደ ሠፈረበት ሕዝቡ መጥቶ ይሰፍር ነበር ይለናል እንደገናም እንዲህ በምንሆንበት ጊዜ የራስ ጸጉራችን ሳይቀር የተቆጠረ ስለሆነ የምንሆነው ነገር የለም እና በፍጹም ልንፈራ አይገባም ጌታ በጆሮ ያሰማንን በሰገነት ልናሰማ በጨለማ የነገረንን በብርሃን ልንናገር ጊዜው ስለሆነ የተዘጋጀን ልንሆን ይገባል በኢያሱ ዘመን ማንም በእስራኤል ላይ ምላሱን ማንቀሳቀስ አልቻለም ነበር ወግነን ስንለይ እግዚአብሔር የሐሜት የአሉባልታ የአድማና የስድብ ምላሶችን ይቆልፋል ክፋቱንና ቅናቱንና ተንኮሉንም ጭምር ያኔ በእኛ ላይ የሚያንቀሳቅስብን አይኖርም ኢያሱ ወግኖ የተለየ ስለሆነ ይህም ሳይበቃው በአምልኮ ሳይቀር እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተ ግን የምታመልኩትን ምረጡ አለ ለዚህ ነው እንግዲህ አምልኮው በእርሱ ሳይቋረጥ በቀጣይነት ወደ ትውልድ የተሻገረው ወገኖቼ የትምህርቱ ሃሳቦች እነዚህንና የመሳሰሉትን ጠቅልሎ የያዘ ነው በመሆኑም ትምህርቱ በተከታታይ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ስድስት ድረስ የቀረበ በመሆኑ እየገባችሁ እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ላሳስብ እወዳለሁ ጌታ ይባርካችሁ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና መሪ ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

165 የትምህርት ርዕስ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደ እኔ ይምጣ ሙሴ ወግኖ የለየለት ሰው ስለሆነ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደኔ ይምጣ አለ ወግነን የተለየን በምንሆንበት ጊዜ በአገልግሎት አናመቻምችም በሕይወት በኖሮ እና በመሣሠሉት መንፈሳዊ ነገሮቻችን አናመቻምችም በአጠቃላይ የተመቻመቸ ሕይወት የለንም የእስራኤል መሪዎች ሙሴም ሆነ ከሙሴ በኋላ የተነሳው ኢያሱ ወግነው የለየላቸው ባይሆኑ እስራኤልን ዳር ማድረስ አይችሉም ነበር የእስራኤል ሕይወት በምድረበዳ የሚያስቀር ሕይወት ነው ምክንያቱም መጽሐፍቅዱሳችን ከእነርሱ በሚበዙቱ ደስ አላለውም በምድረበዳ ቀርተዋልና ይለናል ወግኖ ለመለየት ከእግዚአብሔር ጋር በሕይወት ማንነትና የግንኙነት መስመር መተዋወቅ ያስፈልጋል ያን ጊዜ እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ሕይወታችንን ያጸናል ወግነን ስንለይ በቀላሉ አንንበረከክም ሁሉን እንመረምራለን ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ተብሎ ተጽፎልናልና ወግነን ስንለይ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥብናል ኢያሱ ጸሐይ እንዳቆመ ገስግሶ ጠላቶችንም እንደመታ ለእኛም እንዲሁ ይሆናል ከዚህም ሌላ ኢያሱ ወደ ሠፈረበት ሕዝቡ መጥቶ ይሰፍር ነበር ይለናል እንደገናም እንዲህ በምንሆንበት ጊዜ የራስ ጸጉራችን ሳይቀር የተቆጠረ ስለሆነ የምንሆነው ነገር የለም እና በፍጹም ልንፈራ አይገባም ጌታ በጆሮ ያሰማንን በሰገነት ልናሰማ በጨለማ የነገረንን በብርሃን ልንናገር ጊዜው ስለሆነ የተዘጋጀን ልንሆን ይገባል በኢያሱ ዘመን ማንም በእስራኤል ላይ ምላሱን ማንቀሳቀስ አልቻለም ነበር ወግነን ስንለይ እግዚአብሔር የሐሜት የአሉባልታ የአድማና የስድብ ምላሶችን ይቆልፋል ክፋቱንና ቅናቱንና ተንኮሉንም ጭምር ያኔ በእኛ ላይ የሚያንቀሳቅስብን አይኖርም ኢያሱ ወግኖ የተለየ ስለሆነ ይህም ሳይበቃው በአምልኮ ሳይቀር እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተ ግን የምታመልኩትን ምረጡ አለ ለዚህ ነው እንግዲህ አምልኮው በእርሱ ሳይቋረጥ በቀጣይነት ወደ ትውልድ የተሻገረው ወገኖቼ የትምህርቱ ሃሳቦች እነዚህንና የመሳሰሉትን ጠቅልሎ የያዘ ነው በመሆኑም ትምህርቱ በተከታታይ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ስድስት ድረስ የቀረበ በመሆኑ እየገባችሁ እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ላሳስብ እወዳለሁ ጌታ ይባርካችሁ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና መሪ ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

163 የትምህርት ርዕስ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደ እኔ ይምጣ ሙሴ ወግኖ የለየለት ሰው ስለሆነ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደኔ ይምጣ አለ ወግነን የተለየን በምንሆንበት ጊዜ በአገልግሎት አናመቻምችም በሕይወት በኖሮ እና በመሣሠሉት መንፈሳዊ ነገሮቻችን አናመቻምችም በአጠቃላይ የተመቻመቸ ሕይወት የለንም የእስራኤል መሪዎች ሙሴም ሆነ ከሙሴ በኋላ የተነሳው ኢያሱ ወግነው የለየላቸው ባይሆኑ እስራኤልን ዳር ማድረስ አይችሉም ነበር የእስራኤል ሕይወት በምድረበዳ የሚያስቀር ሕይወት ነው ምክንያቱም መጽሐፍቅዱሳችን ከእነርሱ በሚበዙቱ ደስ አላለውም በምድረበዳ ቀርተዋልና ይለናል ወግኖ ለመለየት ከእግዚአብሔር ጋር በሕይወት ማንነትና የግንኙነት መስመር መተዋወቅ ያስፈልጋል ያን ጊዜ እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ሕይወታችንን ያጸናል ወግነን ስንለይ በቀላሉ አንንበረከክም ሁሉን እንመረምራለን ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ተብሎ ተጽፎልናልና ወግነን ስንለይ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥብናል ኢያሱ ጸሐይ እንዳቆመ ገስግሶ ጠላቶችንም እንደመታ ለእኛም እንዲሁ ይሆናል ከዚህም ሌላ ኢያሱ ወደ ሠፈረበት ሕዝቡ መጥቶ ይሰፍር ነበር ይለናል እንደገናም እንዲህ በምንሆንበት ጊዜ የራስ ጸጉራችን ሳይቀር የተቆጠረ ስለሆነ የምንሆነው ነገር የለም እና በፍጹም ልንፈራ አይገባም ጌታ በጆሮ ያሰማንን በሰገነት ልናሰማ በጨለማ የነገረንን በብርሃን ልንናገር ጊዜው ስለሆነ የተዘጋጀን ልንሆን ይገባል በኢያሱ ዘመን ማንም በእስራኤል ላይ ምላሱን ማንቀሳቀስ አልቻለም ነበር ወግነን ስንለይ እግዚአብሔር የሐሜት የአሉባልታ የአድማና የስድብ ምላሶችን ይቆልፋል ክፋቱንና ቅናቱንና ተንኮሉንም ጭምር ያኔ በእኛ ላይ የሚያንቀሳቅስብን አይኖርም ኢያሱ ወግኖ የተለየ ስለሆነ ይህም ሳይበቃው በአምልኮ ሳይቀር እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተ ግን የምታመልኩትን ምረጡ አለ ለዚህ ነው እንግዲህ አምልኮው በእርሱ ሳይቋረጥ በቀጣይነት ወደ ትውልድ የተሻገረው ወገኖቼ የትምህርቱ ሃሳቦች እነዚህንና የመሳሰሉትን ጠቅልሎ የያዘ ነው በመሆኑም ትምህርቱ በተከታታይ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ስድስት ድረስ የቀረበ በመሆኑ እየገባችሁ እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ላሳስብ እወዳለሁ ጌታ ይባርካችሁ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና መሪ ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

071 የትምህርት ርዕስ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደ እኔ ይምጣ ሙሴ ወግኖ የለየለት ሰው ስለሆነ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደኔ ይምጣ አለ ወግነን የተለየን በምንሆንበት ጊዜ በአገልግሎት አናመቻምችም በሕይወት በኖሮ እና በመሣሠሉት መንፈሳዊ ነገሮቻችን አናመቻምችም በአጠቃላይ የተመቻመቸ ሕይወት የለንም የእስራኤል መሪዎች ሙሴም ሆነ ከሙሴ በኋላ የተነሳው ኢያሱ ወግነው የለየላቸው ባይሆኑ እስራኤልን ዳር ማድረስ አይችሉም ነበር የእስራኤል ሕይወት በምድረበዳ የሚያስቀር ሕይወት ነው ምክንያቱም መጽሐፍቅዱሳችን ከእነርሱ በሚበዙቱ ደስ አላለውም በምድረበዳ ቀርተዋልና ይለናል ወግኖ ለመለየት ከእግዚአብሔር ጋር በሕይወት ማንነትና የግንኙነት መስመር መተዋወቅ ያስፈልጋል ያን ጊዜ እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ሕይወታችንን ያጸናል ወግነን ስንለይ በቀላሉ አንንበረከክም ሁሉን እንመረምራለን ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ተብሎ ተጽፎልናልና ወግነን ስንለይ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥብናል ኢያሱ ጸሐይ እንዳቆመ ገስግሶ ጠላቶችንም እንደመታ ለእኛም እንዲሁ ይሆናል ከዚህም ሌላ ኢያሱ ወደ ሠፈረበት ሕዝቡ መጥቶ ይሰፍር ነበር ይለናል እንደገናም እንዲህ በምንሆንበት ጊዜ የራስ ጸጉራችን ሳይቀር የተቆጠረ ስለሆነ የምንሆነው ነገር የለም እና በፍጹም ልንፈራ አይገባም ጌታ በጆሮ ያሰማንን በሰገነት ልናሰማ በጨለማ የነገረንን በብርሃን ልንናገር ጊዜው ስለሆነ የተዘጋጀን ልንሆን ይገባል በኢያሱ ዘመን ማንም በእስራኤል ላይ ምላሱን ማንቀሳቀስ አልቻለም ነበር ወግነን ስንለይ እግዚአብሔር የሐሜት የአሉባልታ የአድማና የስድብ ምላሶችን ይቆልፋል ክፋቱንና ቅናቱንና ተንኮሉንም ጭምር ያኔ በእኛ ላይ የሚያንቀሳቅስብን አይኖርም ኢያሱ ወግኖ የተለየ ስለሆነ ይህም ሳይበቃው በአምልኮ ሳይቀር እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተ ግን የምታመልኩትን ምረጡ አለ ለዚህ ነው እንግዲህ አምልኮው በእርሱ ሳይቋረጥ በቀጣይነት ወደ ትውልድ የተሻገረው ወገኖቼ የትምህርቱ ሃሳቦች እነዚህንና የመሳሰሉትን ጠቅልሎ የያዘ ነው በመሆኑም ትምህርቱ በተከታታይ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ስድስት ድረስ የቀረበ በመሆኑ እየገባችሁ እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ላሳስብ እወዳለሁ ጌታ ይባርካችሁ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና መሪ ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

001 የትምህርት ርዕስ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደ እኔ ይምጣ ሙሴ ወግኖ የለየለት ሰው ስለሆነ የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሁሉ ወደኔ ይምጣ አለ ወግነን የተለየን በምንሆንበት ጊዜ በአገልግሎት አናመቻምችም በሕይወት በኖሮ እና በመሣሠሉት መንፈሳዊ ነገሮቻችን አናመቻምችም በአጠቃላይ የተመቻመቸ ሕይወት የለንም የእስራኤል መሪዎች ሙሴም ሆነ ከሙሴ በኋላ የተነሳው ኢያሱ ወግነው የለየላቸው ባይሆኑ እስራኤልን ዳር ማድረስ አይችሉም ነበር የእስራኤል ሕይወት በምድረበዳ የሚያስቀር ሕይወት ነው ምክንያቱም መጽሐፍቅዱሳችን ከእነርሱ በሚበዙቱ ደስ አላለውም በምድረበዳ ቀርተዋልና ይለናል ወግኖ ለመለየት ከእግዚአብሔር ጋር በሕይወት ማንነትና የግንኙነት መስመር መተዋወቅ ያስፈልጋል ያን ጊዜ እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ሕይወታችንን ያጸናል ወግነን ስንለይ በቀላሉ አንንበረከክም ሁሉን እንመረምራለን ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ተብሎ ተጽፎልናልና ወግነን ስንለይ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጥብናል ኢያሱ ጸሐይ እንዳቆመ ገስግሶ ጠላቶችንም እንደመታ ለእኛም እንዲሁ ይሆናል ከዚህም ሌላ ኢያሱ ወደ ሠፈረበት ሕዝቡ መጥቶ ይሰፍር ነበር ይለናል እንደገናም እንዲህ በምንሆንበት ጊዜ የራስ ጸጉራችን ሳይቀር የተቆጠረ ስለሆነ የምንሆነው ነገር የለም እና በፍጹም ልንፈራ አይገባም ጌታ በጆሮ ያሰማንን በሰገነት ልናሰማ በጨለማ የነገረንን በብርሃን ልንናገር ጊዜው ስለሆነ የተዘጋጀን ልንሆን ይገባል በኢያሱ ዘመን ማንም በእስራኤል ላይ ምላሱን ማንቀሳቀስ አልቻለም ነበር ወግነን ስንለይ እግዚአብሔር የሐሜት የአሉባልታ የአድማና የስድብ ምላሶችን ይቆልፋል ክፋቱንና ቅናቱንና ተንኮሉንም ጭምር ያኔ በእኛ ላይ የሚያንቀሳቅስብን አይኖርም ኢያሱ ወግኖ የተለየ ስለሆነ ይህም ሳይበቃው በአምልኮ ሳይቀር እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተ ግን የምታመልኩትን ምረጡ አለ ለዚህ ነው እንግዲህ አምልኮው በእርሱ ሳይቋረጥ በቀጣይነት ወደ ትውልድ የተሻገረው ወገኖቼ የትምህርቱ ሃሳቦች እነዚህንና የመሳሰሉትን ጠቅልሎ የያዘ ነው በመሆኑም ትምህርቱ በተከታታይ ከክፍል አንድ እስከ ክፍል ስድስት ድረስ የቀረበ በመሆኑ እየገባችሁ እንድትከታተሉ በጌታ ፍቅር ላሳስብ እወዳለሁ ጌታ ይባርካችሁ የ Joshua Breakthrough Renewal Teaching and Preaching Ministry አገልጋይና መሪ ባለ ራዕይ ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ

163

165

Monday, April 20, 2015

Joshua Tehadso: ለ - እያንዳንዱ መረዳቱንና መታዘዙን ማጠንከር ...

Joshua Tehadso: ለ - እያንዳንዱ መረዳቱንና መታዘዙን ማጠንከር ...: Seeking guidance የሚመራ መፈለግ ለ - እያንዳንዱ መረዳቱንና መታዘዙን ማጠንከር Understanding and obedience reinforce each other ክፍ...

ለ - እያንዳንዱ መረዳቱንና መታዘዙን ማጠንከር Understanding and obedience reinforce each other ክፍል አምስት

Seeking guidance


የሚመራ መፈለግ



- እያንዳንዱ መረዳቱንና መታዘዙን ማጠንከር

Understanding and obedience reinforce each other


ክፍል አምስት



ትክክለኛ ባሕርይ የሚመራው ሕጉን እንድንታዘዝ ነው ይህም የሚሆነው ብዙ የመጽሐፍቅዱስ መሠረት ሲኖረን ነው  በመዝሙር 119 34 ላይ እንዳስተውል አድርገኝ ሕግህንም እፈልጋለሁ በፍጹም ልቤም እጠብቀዋለሁ ይለናል መዝሙሮቹ አስተማሪዎች ስለሆኑ ብዙ ጊዜ የወንድማችንን ዘማሪ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙር መጥቀስ ደስ ይለኛል መዝሙሩም ከብዙ በጥቂቱ እንዲህ የሚል ነው እንግዲህ ጌታ ሆይ እንዳስተውል አርገኝ በቀረልኝ ዘመኔ ፈቃድህን እንዳደርግ አስተምረኝ አስተምረኝ ፈቃድህን አውቆ መታዘዙ ጠቅሞኝ ከኃጢአትም መራቅ ማስተዋል ሆኖልኝ መልካም ሥርዓትህን ተምሬ ተምሬ በእንግድነት ሀገር ዘምራለሁ ዛሬ ዘምራለሁ ዛሬ ሲል ዘምሮልናል እግዚአብሔር ለእኛ የገለጠልንን መረዳት ከጣልን ወይም ካልያዝን ካቃለልን በሆሴዕ መጽሐፍ ላይ ሕዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቶአል አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆን እጠላሃለሁ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ ይለናል ሆሴዕ 4 6 የእግዚአብሔርን ቃል ለመረዳት የእግዚአብሔርን ሕግ መማርና ማክበር አለብን የእግዚአብሔርን ሕግ ስናከብር ያኔ ነው እንግዲህ ዘማሪ ተስፋዬ እንደዘመረልን ፈቃዱን አውቀን የመታዘዝ ጥቅሙ የሚገባን እንደገናም ይህ ብቻ አይደለም ከኃጢአትም መራቅ ማስተዋል መሆኑን በብዙ እንረዳለን ዛሬ ግን በዘመናችን በተለይ የሕጉን መጽሐፍ ከማንበብና ከመስበክ ያለፈ ነገር ስለሌለ ብዙውን ጊዜ የመታዘዝ ጥቅሙ ምን እንደሆነ ከብዙ በጥቂቱ ቢገባንም  ከኃጢአት መራቅ ማስተዋል መሆኑን ግን በፍጹም አንረዳምና በምግባራችን በብዙ ስንስት እና ሰዎችንም ስናስት እንገኛለን የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ለሚያደርጓትም ደህና ማስተዋል አላቸው ምስጋናውም ለዘላለም ይኖራል በማለት መዝሙረኛው ይነግረናል መዝሙር 111 10 በእርግጥም በትክክለኛ ሁኔታ ወደ ተሻለ የመጽሐፍቅዱስ መረዳት ለመምጣት ከፈለግን ምን እንደተረዳንና ምን እንደተከተልን ማስተዋል አለብን ብዙ በተማርነው ቃል ልክ መንገዳችንንም መለወጥ አለብን በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና ሮሜ 2 13 ሰዎች ብዙ ጊዜ ለመናገር ለመስበክ ለማስተማርና ብሎም ለመዘመር ሳይቀር ይሰማሉ መጽሐፍቅዱሱንም ያጠናሉ በተለይ በአሁን ዘመን በአብዛኛው ሰዎች መጽሐፍቅዱሳቸውን የሚያጠኑት የተናገረውን ለመስማት ነው ነገር ግን ያዘዘውን ለማድረግ አይደለም ይህ እግዚአብሔርን አያስደስተውም ጌታ በማቴዎስ ወንጌል 5 17 _ 18 ላይ እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም እውነት እላችኋለሁ፥ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ፥ ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም፥ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል፤ የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢሆን እርሱ በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል ይለናል የማቴዎስ ወንጌል 5 17 _ 19 እንደገናም በማቴዎስ ወንጌል 7 21 _ 23 ላይ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም በዚያ ቀን ብዙዎች ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን ? በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን ? በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን ? ይሉኛል የዚያን ጊዜም ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ በማለት ይነግረናል ስለዚህ አጋንንትን ማውጣትም ሆነ ትንቢት መናገር ለመንግሥተ ሰማያት መግቢያ እንደ ዋስትና የሚሆነን አይደለም በሰማያት ያለውን የአብን ፈቃድ እስካላደረግን ድረስ አጋንንት በማውጣታችንና ትንቢት በመናገራችን ብቻ እግዚአብሔር የሚያውቀን አይሆንም እንደውም የሚለን ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ነው በዮሐንስ ወንጌል 15 10 ላይ እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፥ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ ይለናል ጌታ ያስተማረን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እንድንጠብቅ ነው ከእርሱም መራቅ የለብንም በሐዋርያት ሥራ 5 32 ላይ ደግሞ እኛም ለዚህ ነገር ምስክሮች ነን፥ ደግሞም እግዚአብሔር ለሚታዘዙት የሰጠው መንፈስ ቅዱስ ምስክር ነው ይለናል ስለዚህ የተገለጠውን መንፈሳዊ እውነት መረዳት ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔርን ሕግና መመርያ ማለት በቅዱስ መጽሐፉ ያየነውን ቁልፍ ሃሳብ በጥሩ ሁኔታና በመታመን እንድንታዘዘው የሚጠይቅ ነው ስለዚህ መንፈሳዊ መረዳታችን እንዲቀጥል መታዘዛችን አስፈላጊ ነው ይህን በተመለከተ ያዕቆብም እንዲህ ሲል ገልጦታል አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን ? እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን ? ሲል ተናግሮናል የምናነበውን ቃል እንድናስተውለው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን



ቀሲስ ዮናስ ጌታነህ